Grace
Grace
  • 37
  • 58 144

วีดีโอ

ስምህን ለመጥራት (ገዛኸኝ ሙሴ) #Ethiopian #Amharic #Protestant #mezmur #Old #gospel #gospelsongs #lyrics
มุมมอง 502 หลายเดือนก่อน
ስምህን ለመጥራት (ገዛኸኝ ሙሴ) #Ethiopian #Amharic #Protestant #mezmur #Old #gospel #gospelsongs #lyrics
ዮሴፍ አያሌው Yoseph Ayalew አምነዋለው ቃልህን፥ አምነዋለሁ ድምጽህን፤ Amnewalew Kalihin
มุมมอง 627 หลายเดือนก่อน
ዮሴፍ አያሌው Yoseph Ayalew አምነዋለው ቃልህን፥ አምነዋለሁ ድምጽህን፤ Amnewalew Kalihin
Pastor Tesfaye Gabbiso ፓ/ር ተስፋየ ጋብሶ፥ His mercy never Ceases፥ ምህረቱ አያልቅምና #Mezmur #Ethiopian #Gospel
มุมมอง 307 หลายเดือนก่อน
በባቢሎን ፡ ወንዞች ፡ ማዶ ፡ አዝነን ፡ ተቀምጠን ጽዮንን ፡ ባሰብናት ፡ ጊዜ ፡ እጅግ ፡ አለቀስን የመጽናናት ፡ አምላክ ፡ ከላይ ፡ ግን ፡ ያየናል እንባችንን ፡ ጠርጐ ፡ ስብራታችንን ፡ ይጠግንልናል አዝ፦ ምህረቱ ፡ አያልቅምና ለዘለዓለም ፡ ቸር ፡ ነውና የማዳን ፡ ኃይሉን ፡ ላሳየን በክንዱ ፡ ለሚጐበኘን መልካሙን ፡ መዓዛ ፡ በምሥጋና ፡ አቅርቡለት በዕልልታ ፡ ስገዱለት የችግረኞችን ፡ ጩኸት ፡ ሰምቶ ፡ አይጨክንም ምርጦቹን ፡ ከልቡ ፡ በፍፁም ፡ አያስጨንቅም ጠላታቸው ፡ ሊበትን ፡ በነጐድጓድ ፡ አንቀጥቅጦ ረድኤታቸው ፡ ከተፍ ፡ ይላል ፡ ከሰማያት ፡ በግርማው ፡ ተገልጦ አዝ፦ ምህረቱ ፡ አያልቅምና ለዘለዓለም...
እንዴት ድንቅ አምላክ ነዉ እኛ የምናመልከዉ
มุมมอง 7611 หลายเดือนก่อน
እንዴት ድንቅ አምላክ ነዉ እኛ የምናመልከዉ
እግዚአብሔር ተመስገን፥ ለሰጠሀኝ ብዙ ወገን፥ Barkachew (ባርካቸው):: Dereje Mulatu (ደረጀ ሙላቱ)
มุมมอง 272ปีที่แล้ว
እግዚአብሔር ተመስገን፥ ለሰጠሀኝ ብዙ ወገን፥ Barkachew (ባርካቸው):: #Dereje Mulatu (#ደረጀ ሙላቱ)
መልክህን ጌታዬ ዘማሪ፥ መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ PASTOR TESFAYE GABISO MELKEHEN GETAYE
มุมมอง 40ปีที่แล้ว
መልክህን ጌታዬ ዘማሪ፥ መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ PASTOR TESFAYE GABISO MELKEHEN GETAYE
በአኔ ላይ ምህረቱ ነው የበላይ። ዘማሪ ጌታያውቃል
มุมมอง 288ปีที่แล้ว
በእኔ ላይ ምህረቱ ነው የበላይ ትርጉም አይገኝም ስለእርሱ ምህረት ፈጽሞም አያልቅም ቢባል ቢባልለት ልገልጸው አልችልም እኔም አቅቶኛል በእኔ ላይ ምህረቱ እጅግ በዝቶልኛል በእኔ ላይ ምህረቱ ነው የበላይ ከተወለድኩበት እስክ አሁን ቀን ድረስ በዚህች በምድር ላይ ቆሜ ስመላለስ በህይወቴ ዘመን የበዛው ጥበቃ ነፍሴን አሳረፋት ምሳቀቋ በቃ በእኔ ላይ ጥበቃው ነው የበላይ ለውድ ድር ብዬ ፍቅሩን አላቀርብም የአምላክ ፍቅር ከሰው ምድቡም አይግጥምም ይእርሱስ የተለየ መውደዱም ልዩ ነው ብእኔ ላይ የበላይ የአምላኬ ፍቅር ነው የኢየሱስ ፍቅር ነው በእኔ ላይ ፍቅሩ ነው የበላይ ቆጥቦ ሰስቶ ወስ አይሰጠኝም ቸር ነውና እርሱ ደጅ አያስጠና...
Addisalem Assefa
มุมมอง 167ปีที่แล้ว
የጠበቁት ጌታ ድንገት ይመጣል::
የተማሰው ጉድጓድ በእኔ ላይ አልዘጋም፤ #Mesgenaye #ምስጋናዬ by #Meheret Eteffa
มุมมอง 114ปีที่แล้ว
ምስጋናየ ይሀው በዜማየ የተማሰው ጉድጓድ በእኔ ላይ አልዘጋም፤ ጥንትም የምለው አንተን ነው፥ ዛሬም የምለው አንተን ነው፥ ሁሌም የምለው አንተን ነው።
ተሻገር ያለው
มุมมอง 640ปีที่แล้ว
Lyrics በሞት ጥላ ሳለሁኝ! በህይወት ኑር አልከኝ በህይወት ኑር አልከኝ! በደም ተለውሼ ሳለሁኝ ሰላም ሂድ አልከኝ ሰላም ሂድ አልከኝ! ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው ጌታ ታማኝ ነው(እሻ... ገራለሁ) እሻገራለሁ እልፍ እላለሁ(እሻ... ገራለሁ.) ጌታ ታማኝ ነው ተሻገር ያለው(ያለው) ሂድ እለፍ ያለው(ያለው...) ጌታ ታማኝ ነው(ጌታ...) እሻገራለሁ(ጌታ...) እልፍ እላለሁ ጌታ ታማኝ ነው(ጌታ...) በ'ማበል በወጀብ ውስጥ መንገድ አለው ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው ጌታ ታማኝ ነው በ'ማበል በወጀብ ውስጥ መንገድ አለው ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው ጌታ ታማኝ ነው እንዴት ልፍራ እንዴት ልሸበር ጌታ ከኔ ጋራ ነው...
የወልቂጤ የወንጌል ብርሀን ቤተክርስቲያን
มุมมอง 30ปีที่แล้ว
የወልቂጤ የወንጌል ብርሀን ቤተክርስቲያን የቤተክርስቲያን ስራ ላይ ከጎናችን ቁሙ
Roman Lorenso ሮማን ሎራንሶ
มุมมอง 46ปีที่แล้ว
Roman Lorenso ሮማን ሎራንሶ
የዘማሪ ፓ/ር ተስፋየ ጋቢሶ በክራር የተዘመሩ የድሮ መንፈሳዊ መዝሙሮች
มุมมอง 86ปีที่แล้ว
የዘማሪ ፓ/ር ተስፋየ ጋቢሶ በክራር የተዘመሩ የድሮ መንፈሳዊ መዝሙሮች
አቤት በጸሎት እርካታ፡ በቄስ ብርሃኑ ባልቻ እና ንግስት ተክለማሪያም
มุมมอง 442ปีที่แล้ว
አቤት በጸሎት እርካታ፥ ከላይ ስመለከት ጌታ፤ ሸክሜ መስቀሉ ስር ወድቆ፡ ያስጨነቀኝ ደቅቆ፤
አቤቱ መባረክን ባርከን: አገራችንን አስፋ፡ በፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ
มุมมอง 91ปีที่แล้ว
አቤቱ መባረክን ባርከን: አገራችንን አስፋ፡ በፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ
የዘላለም ሸማዬ ኢየሱስ (yezelalem shemaye)፤ በዘማሪ ገዛሃኝ ሙሴ
มุมมอง 9272 ปีที่แล้ว
የዘላለም ሸማዬ ኢየሱስ (yezelalem shemaye)፤ በዘማሪ ገዛሃኝ ሙሴ
Gezehagn Mussie ዘማሪ ገዘሃኝ ሙሴ
มุมมอง 752 ปีที่แล้ว
Gezehagn Mussie ዘማሪ ገዘሃኝ ሙሴ
በዚህች ምድር ሳለሁ። በዘማሪ ገዛኸኝ ሙሴ Bezhich Midir Salehu
มุมมอง 762 ปีที่แล้ว
በዚህች ምድር ሳለሁ። በዘማሪ ገዛኸኝ ሙሴ Bezhich Midir Salehu
እንዲህ አልነበርኩም በፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ Endih Alenberkum by Pastor Tesfaye Gabbiso
มุมมอง 682 ปีที่แล้ว
እንዲህ አልነበርኩም በፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ Endih Alenberkum by Pastor Tesfaye Gabbiso
“ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።” - ዘዳግም 33፥26
มุมมอง 862 ปีที่แล้ว
“ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።” - ዘዳግም 33፥26
የአለም ትርምስ ቅርብ ነው ልያበቃ። ፓ/ር ዶ/ር ተስፋየ ጋብሶ #TesfayeGabiso
มุมมอง 982 ปีที่แล้ว
የአለም ትርምስ ቅርብ ነው ልያበቃ። ፓ/ር ዶ/ር ተስፋየ ጋብሶ #TesfayeGabiso
💕#lovely #kids
มุมมอง 1292 ปีที่แล้ว
💕#lovely #kids
እነዚያ በሰረገላ ሲታመኑ የኔ ሰረገላ
มุมมอง 8K2 ปีที่แล้ว
እነዚያ በሰረገላ ሲታመኑ የኔ ሰረገላ
Tesfaye Gabiso
มุมมอง 2693 ปีที่แล้ว
Tesfaye Gabiso
ጌታ ለኛ ያደረገው እጅግ ብዙ ነዉ:: የጌጃ ቃለ ህይወት መዘምራን
มุมมอง 3283 ปีที่แล้ว
ጌታ ለኛ ያደረገው እጅግ ብዙ ነዉ:: የጌጃ ቃለ ህይወት መዘምራን
Wolkite Gospel Light Church
มุมมอง 333 ปีที่แล้ว
Wolkite Gospel Light Church
Wolkite Gospel Light Church
มุมมอง 263 ปีที่แล้ว
Wolkite Gospel Light Church
VID 20210815 113211
มุมมอง 223 ปีที่แล้ว
VID 20210815 113211
አይኔን ከሰው አንስቻለሁ/ ሁሉም ከንቱ ነው Aynen Kesewu Anschalehu
มุมมอง 1033 ปีที่แล้ว
አይኔን ከሰው አንስቻለሁ/ ሁሉም ከንቱ ነው Aynen Kesewu Anschalehu