- 44
- 38 568
Habesha Parenting
United States
เข้าร่วมเมื่อ 16 เม.ย. 2024
ልጆቻችሁ ቶሎ መራመድ እንዲጀምሩ እነዚህን ቲፖች ሞክሯቸው/ ልጆች በፍጥነት መራመድ እንዲጀምሩ ወላጆች ምን ያድርጉ?
ልጆች በፍጥነት መራመድ እንዲጀምሩ ወላጆች ምን ያድርጉ?
มุมมอง: 52
วีดีโอ
ስልክና TV የልጆቻችንን እድገት እንዴት ይጎዳል? እንዴት የልጆቻችንን ስልክ የሚጠቀሙበትን ሰዓት እንቀንስ?
มุมมอง 969 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ስልክና TV የልጆቻችንን እድገት እንዴት ይጎዳል? እንዴት የልጆቻችንን ስልክ የሚጠቀሙበትን ሰዓት እንቀንስ?
ልጆቻችንን ፀሀይ ስናሞቅ የምንሰራቸው ስህተቶች/ ህጻናትን ፀሀይ የማሞቅ ጥቅሞች
มุมมอง 33721 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ህጻናትን ፀሀይ የማሞቅ ጥቅሞች ምንድናቸው? ትክክለኛው የጸሃይ ማሞቅ መንገድ የቱ ነው
የልጆች ጋሪ ለልጆቻችሁ እንዳትገዙ/ የልጆች ጋሪ ጉዳት/ Baby walker
มุมมอง 55628 วันที่ผ่านมา
የልጆች ጋሪ ልጆቻችሁን ይጎዳል። ከመግዛታችሁ በፊት ይህንን አዳምጡት
ልጆቻችንን ማለት የሌሉብን ቃላት
มุมมอง 657หลายเดือนก่อน
እነዚህ 3 ቃላት ልጆቻችንን በተደጋጋሚ የምንላቸው ከሆነ ልጆቻችን ላይ አሉታዊ ተጽ ያመጣሉ።
ጥሩ መሪ ያሉት 5 ባህሪያት/Leader mother Journey
มุมมอง 246หลายเดือนก่อน
Journey of a leader mother who skillfully balances her professional and personal life.
ጨቅላ ህጻናትን ውሃ ለምንድነው የማናጠጣው?/ ጨቅላ ህጻናትን ውሃ የማናጠጣበት ምክኒያቶች
มุมมอง 2.5Kหลายเดือนก่อน
ጨቅላ ህጻናትን ውሃ ለምንድነው የማናጠጣው? ብናጠጣስ ምን ችግር አለው?
Hospital Bag / ሆስፒታል ለመውለድ ስትሄጂ መያዝ ያሉብሽ ነገሮች
มุมมอง 912หลายเดือนก่อน
ሆስፒታል ለመውለድ ስትሄጂ መያዝ ያሉብሽ ላንቺና ለልጅሽ የሚያስፈልጉ መሰረታዊ ነገሮች
የጡት ማለቢያ ከመግዛታችን በፊት ማወቅ ያሉብን ነገሮች / breast pump
มุมมอง 9322 หลายเดือนก่อน
የትኛውን የጡት ማለቢያ ልግዛ? የጡት ማለቢያ ከመግዛታችን በፊት ማወቅ ያሉብን ነገሮች
የራሳችንን ቢዝነስ ለመጀመር የሚረዱ ነገሮች
มุมมอง 1973 หลายเดือนก่อน
የራሳችሁን ቢዝነስ መጀመር ትፈልጋላችሁ? የራሳችንን ቢዝነስ ለመጀመር የሚረዱ ነገሮች በተለይ ለእናቶች
ከወሊድ በኋላ የሚከሰት ድብርት/ Postpartum depression
มุมมอง 2613 หลายเดือนก่อน
ከወሊድ በኋላ የሚከሰት ድብርት (Postpartum depression ) በጣም ብዙ ሴቶች ላይ ከወሊድ በኋላ ለተወሰኑ ሳምንታት ይከሰታል። ይህ የድብርት ስሜት በትክክል ልጃችንን እንዳንንከባከብና በመውለዳችን ያገኘነውን ደስታ ማጣጣም እንዳንችል ሊያደርገን ይችላል። ያለምክኒያት ማዘን፣ መከፋት፣ መጨነቅ እና እራስን የመጥላት ስሜቶች እንዲሰሙን ሊያደርግ ይችላል። Postpartum depression (also called PPD) is a medical condition that many women get after having a baby. It’s strong feelings of sadness, anxiety (worry) and tiredness t...
ወርቃማው የእርግዝና ወር/ Second Trimester of Pregnancy
มุมมอง 6K3 หลายเดือนก่อน
ወርቃማው የእርግዝና ወር/ Second Trimester of Pregnancy
እንዴት ሩትን እንገንባ?/How to build a daily routine?
มุมมอง 4123 หลายเดือนก่อน
እንዴት ሩትን እንገንባ?/How to build a daily routine?
ልጆቻችንን የሚያስደስቷቸው 4 ነገሮች/ Habesha Parenting
มุมมอง 4064 หลายเดือนก่อน
ልጆቻችንን የሚያስደስቷቸው 4 ነገሮች/ Habesha Parenting
የስሜት መለዋወጥ! | የእርግዝና የመጀመሪያ 3 ወራት/ ምልክቶች ጠቃሚ ምክሮች/ Habesha Parenting
มุมมอง 4097 หลายเดือนก่อน
የስሜት መለዋወጥ! | የእርግዝና የመጀመሪያ 3 ወራት/ ምልክቶች ጠቃሚ ምክሮች/ Habesha Parenting
ካለኝ ለልጄ የፈለገውን ነው ማደርግለት | Habesha parenting
มุมมอง 2497 หลายเดือนก่อน
ካለኝ ለልጄ የፈለገውን ነው ማደርግለት | Habesha parenting
የጡት ወተት የሚጨምሩ ተፈጥሮአዊ መንገዶች|habesha parenting
มุมมอง 5298 หลายเดือนก่อน
የጡት ወተት የሚጨምሩ ተፈጥሮአዊ መንገዶች|habesha parenting
ልጆችን ያለእድሜያቸው ትምህርት ቤት ማስገባት/ጥቅሞች እና ተግዳሮቶች
มุมมอง 1868 หลายเดือนก่อน
ልጆችን ያለእድሜያቸው ትምህርት ቤት ማስገባት/ጥቅሞች እና ተግዳሮቶች
ጨቅላ ሕፃናት ቀለማትን አያዩም? | Habesha Parenting
มุมมอง 2208 หลายเดือนก่อน
ጨቅላ ሕፃናት ቀለማትን አያዩም? | Habesha Parenting
የህጻናት ጥርስ አበቃቀል! | ለምን ይዘገያል? | Habesha Parenting
มุมมอง 2328 หลายเดือนก่อน
የህጻናት ጥርስ አበቃቀል! | ለምን ይዘገያል? | Habesha Parenting
እኛ ሀገር አለ ሄልሜቱ?
Thank you
🙏🙏
Informative😊
🙏🙏🙏
ጥሩ መረጃ ነው ለወላጆች። እናመሰግናለን።
🙏🙏
Thank you for the insightful content. Keep up the good work.
🙏🙏🙏
ራሴን ድብቅ በማድረጌ ሰላሜን አገኘዉ ተራራ እና ድንጋይ እየገፋ ማን ዘላለም ይኖራል? የሰዉ ልጅ ለመለወጥ ፍላጎት ከሌለዉ አትድከሙ 😢
እኔ በ 20ዎቹ ነኝ ግን በቤተሰቦቼ በጣም ተስፋ ቆርጫለሁ ከዝንብ ማር እንደማይጠበቅ 😢መቼም አይረዱኝም አስረድተሻቸዉ ራሱ፣ ሁሌ ለሌሎች አጨብጫቢ ናቸዉ፣ ግትሮች ናቸዉ ከነሱ ጋር መጨቃጨቅ ራሱ ደከመኝ።
አንዳንድ ጊዜ ወላጆቻችን ልክ እንደኛ መረጃ ስለሌላቸው ወይም የነሱ ድርጊት ልጆቻቸው ላይ ያለውን ተጽኖ ላይረዱት ስለሚችሉ እንደዚህ አይነት ነገር ሊያጋጥም ይችላል። ስለዚህ ለወላጆችሽ ይቅርታ አድርገሽ እራስሽን ተንከባከቢ🙏
Thank you for sharing stories that reminds me of my childhood experience 😢
🥰🥰🥰
🥰🥰🥰🥰
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
🥰🥰🥰🥰
Legeza nebr amesgenalw 🙏
Ebakesh eht melshlgn ene kewldku ke 1 wer ke 15 ken buhala nw yejmrgn betam efralew echenkalew betam yebasebgn demo memot memot nw mimslgn chelma efralew mnamn becha yemot ferhat nw yakebgn yehon time lay yemetal biyans beken 2gize mnamn
ዋጋቸውስ
ስልክ ቁጥር
yet new yemigegwu
ፋርማሲዎች ላይ ወይም ሱፐርማርኬቶች ላይ ይገኛል።
Ene mnm gudat alaywebtem edwem agezotal
Helimentun yet agegnewalew
Yene enat ጎመን ሰላጣ አይመከርም Because ልጁ ላይ ቁርጠት ያመጣል
Berchi
Thanks dear❤🎉
🙏🙏🙏
እህቴ የእኔል ልጂ 8ወሯ በአፍንጫዋ ትክክል ግባሯላይ ወደራሷ ቀጥ ያለ ጃማት የሚመስል ነገር ከስድስት ወር በሁላ ወጣ ምን ይሆን?
Thank you ❤
በርቺ እናመሰግናለን 🙏🙏
እናመሰግናልን
👏👏👏
ጎበዝ የኔ ቆንጆ በጣም ጥሩ ትምርት ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን ስለ ሽፍታ በቀጣይ ብሰሪልን ❤
እሺ እሰራለሁ
እናመሰግናለን ስልምታካፍይን መረጃ 🙏🙏🙏 ጥያቄ ነበረኝ?
አመሰኛለሁ.... ጻፊልኝ ጥያቄሽን የማውቀው ከሆነ እመልሳለሁ
@@HabeshaParenting ልጄ 6ወር ሞልቷት ምግብ ጀምራለች ዉሃ ግን በጭራሽ አልወስድም አለቺኝ ዕቃ እየቀያየርኩ እንዲሁም ሞቅ አርጌ በጡጦም ሞከርኩ እምቢ አለቺኝ በግድ ትንሽ ከገባ ታስውጣዋለች | መፍትሄው ምንድን ነው እንዴት ላድርግ?
Nice. !!!
Thanks
@ you’re very welcome. I hope you remember me 😆
enamesegnalen
❤❤❤❤ ok sister. We did subscribe
😢እኔ ልጄን በቀን ሁለቴ የማጥባት ቀን አለ የእኔ እናት ባለማወቄ
😂😂😂😂
Ples wudde 1amet honat edet adirge lasitekakililat
❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
Sint seat yifejal ye manual lemaleb
እንዳንቺ ፍጥነትና እንደምታልቢው የወተት ብዛት ይወሰናል ግን ከማኗሉ አንጻር በጣም ሰአት ይፈጃል
ልጄ 25ቀኑ ነው በአንዱ ጎኑ ብቻ ነው የሚተኛው እና ጭንቅላቱ በጎን በኩል ተጠፈጠፈ ምን ላድርግ እንዴት ይስተካከላል እባክሽ ንገርኝ።
በሌላ ጎኑ አሰተኛው እያቀያየርሽ
ሰብስክራይብ አድርጌለሁ ለቤቱ አድስነኝ ጥያቄ አለኝ እህቴ እኔ አሁን በጣም እጨናነቃለሁ ፍረሀት ይሰማኛል ለወደፊት ደሞ ለመውለድ ፍላጎት እየኖረኝ በዚህ በጭቀት በሽታ ምክንያት በጣም እፈራለሁ ከጀመረኝ 2 አመት ሞላኝ ችግር አያመጣብኝ ይሆን እህቴ እስኪ መልሽልኝ
ሰላም እህቴ በጣም አመሰኛለሁ። ከወሊድ በኋላ የሚኖረው ድብርት የሚቆየው ከሁለት ሳምንት እስከ ተወሰነ ወር ብቻ ነው። ለሁለት አመት ከቆየብሽ ከቻልሽ ባለሞያ ጋር ሂጂ ካልሆነ ግን በቤት ውስጥ እራስሽን እየተንከባከብሽና ከዚህ ጭንቀት የሚያወጡ ነገሮችን አድርጊ።
በርቺ ጎቦዝ ናሽ ❤❤
አመሰግናለሁ
A A alie alimetuo
💓💓💓💓💓💓💓💓
💕💕💕💕💕💕
Zenu Berecchilegne
Awesome !!!
Ena yeljan chenkelat gana endeteweld be 2tegna kenu sayaw molala new keza beja chenkelatu asetekakeyaletalew keb aderkut ,becha egzabahar yemsgen ❤
thank you❤