Abeba Desalegn
Abeba Desalegn
  • 14
  • 1 207 757
ህይወት እንደሸክላ - Abeba Desalegn - Stage Performance - 2024
ከ ቀድሞው የሂሩት በቀለ ውብ ስራዎቿ መካከል በ ተስፍዬ አበበ ተደርሶ ዜማና ግጥም በሂሩት ተውቦ የተሰራ ህይወት እንደሸክላን የተሰኘውን ለማስታወሻ ያህል በድጋሚ ከጎደኞቺ ጋር አቅርበንላችኃል ተጋበዙልን
มุมมอง: 602

วีดีโอ

Abeba Desalegn - አበባ ደሳለኝ - የአዕምሮዬ ስዕል official lyric Video - 2023
มุมมอง 214K10 หลายเดือนก่อน
በተከታታይ የሚወጡ አዳዲስ ስራዎቼን ለመመልከት TH-cam- @abebadesalegn4740 TikTok -www.tiktok.com/t/ZTRTabL3Q/ Instagram - reelCrV1-WsO-3S/?igshid=YmMyMTA2M2Y=
Abeba Desalegn - አበባ ደሳለኝ - Teret Teret - ተረት ተረት - New Ethiopian Music 2023
มุมมอง 73Kปีที่แล้ว
Abeba Desalegn : Teret Teret / ተረት ተረት New Ethiopian Music 2023 በተከታታይ የሚወጡ አዳዲስ ስራዎቼን ለመመልከት TH-cam- @abebadesalegn4740 TikTok -www.tiktok.com/t/ZTRTabL3Q/ Instagram - reelCrV1-WsO-3S/?igshid=YmMyMTA2M2Y=
Abeba Desalegn _ Teret Teret 'ተረት ተረት ' ቅዳሜ ምሽት ይጠብቁን !
มุมมอง 3Kปีที่แล้ว
በተከታታይ የሚወጡ አዳዲስ ስራዎቼን ለመመልከት TH-cam- @abebadesalegn4740 TikTok -www.tiktok.com/t/ZTRTabL3Q/ Instagram - reelCrV1-W...
Abeba Desalegn - አበባ ደሳለኝ - ተፈቺ- Ethiopian New Music Tefechi Official Video 2023
มุมมอง 558Kปีที่แล้ว
Abeba Desalegn - አበባ ደሳለኝ - ተፈቺ- Ethiopian New Music Tefechi Official Video 2023
አዲስ ነጠላ ዜማ አርብ ምሽት ይጠብቁን! አበባ ደሳለኝ
มุมมอง 7Kปีที่แล้ว
በተከታታይ የሚወጡ አዳዲስ ስራዎቼን ለመመልከት TH-cam- @abebadesalegn4740 TikTok -www.tiktok.com/t/ZTRTabL3Q/ Instagram - reelCrV1-W...2
"ውሸት ሲደጋገም እውነት ይሆናል የሚለው ነገር እየበዛ መጣ ... " ABEBA DESALEGN INTERVIEW
มุมมอง 267Kปีที่แล้ว
በተከታታይ የሚወጡ አዳዲስ ስራዎቼን ለመመልከት TH-cam- @abebadesalegn4740 TikTok -www.tiktok.com/t/ZTRTabL3Q/ Instagram - reelCrV1-WsO-3S/?igshid=YmMyMTA2M2Y=
እሁድ ምሽት ይጠብቁን! - Abeba Desalegn
มุมมอง 18Kปีที่แล้ว
እሁድ ምሽት ይጠብቁን! - Abeba Desalegn
ሃሳብ አለኝ 3 የቂም መድኃኒት::
มุมมอง 7K3 ปีที่แล้ว
ሃሳብ አለኝ 3 የቂም መድኃኒት::
አበባ ደሳለኝ ሃሳብ አለኝ .2 ሃሜት ምስጋና ነው ::
มุมมอง 6K4 ปีที่แล้ว
አበባ ደሳለኝ ሃሳብ አለኝ .2 ሃሜት ምስጋና ነው ::
ሃሳብ አለኝ Abeba Desalegn
มุมมอง 15K4 ปีที่แล้ว
ሃሳብ አለኝ Abeba Desalegn
ሃሳብ አለኝ Abeba Desalegn
มุมมอง 16K4 ปีที่แล้ว
ሃሳብ አለኝ Abeba Desalegn

ความคิดเห็น

  • @weynshetlemma
    @weynshetlemma ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዉድድድድድ.....................

  • @dedebit33
    @dedebit33 6 วันที่ผ่านมา

    ማንም ያገባ ሰዉ የለም ዉሽታሞች ናቸዉ

  • @ዝናየቱዩብ
    @ዝናየቱዩብ 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @dedebit33
    @dedebit33 19 วันที่ผ่านมา

    ያገባ ማንም የለም ዉሸታሞች ናቸዉ ለጥቅም ነዉ የምቀርቡት ሌቦች ዉሾች

  • @LijalemAsaye
    @LijalemAsaye 22 วันที่ผ่านมา

    ምንም አልልሽም እግዚአብሔር ይስጥሽ ነው ምልሽ

  • @abebatesfaye6991
    @abebatesfaye6991 หลายเดือนก่อน

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @redaitadmasu6286
    @redaitadmasu6286 2 หลายเดือนก่อน

    zis one is z most .....❤❤❤❤.....

  • @papakonjo
    @papakonjo 2 หลายเดือนก่อน

    ጌራወርቅ ነቅዐጥበብ እጅህ ይባረክ ፡፡

  • @zerihunejeta9104
    @zerihunejeta9104 2 หลายเดือนก่อน

    የሁሉ ምርጥ

  • @YobweloYob
    @YobweloYob 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @MurexAwel
    @MurexAwel 3 หลายเดือนก่อน

    አበባ የፍቅር ሰዉ ነሽ ሰላምሽን ያብዛዉ

  • @AychiluhimAdane
    @AychiluhimAdane 3 หลายเดือนก่อน

    ህይወት እንደ ሸክላ በሂሩትም ባነችም ልቤን ይነከዋል ሂሩትን ነፍሴ ናት

  • @bilenhindi
    @bilenhindi 4 หลายเดือนก่อน

    Serawochesh hulu betam mert nachew. Be kerb gize bezu yanchin yalawekuachewen serawoch be TH-cam agegnehuachew. Filmochesh, zefenochesh ena yalesh etiopiawi leza betam des yelal. Ahunem yebelete benayesh des yelegnal. Leyu nesh ❤❤❤

  • @kedijaahemed
    @kedijaahemed 4 หลายเดือนก่อน

    አቢትዬ የኔ ድምፀ መረዋ ሁሌም አንደኛ ነሽ ብዙ ነው የምንጠብቀው ቶሎቶሎ ነይልን ❤❤❤

  • @Randavo
    @Randavo 4 หลายเดือนก่อน

    Who is the lyrics writer its amazing ?

  • @tigistgebre3968
    @tigistgebre3968 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውብ ቆንጅዬ አቢቲዬ እንዴት እንደምታምሪ አዚያዜም ውብ ድምፅ እርጋታሽ ዘመንሽን ሁሉ በደስታ ኑሪልኝ❤❤❤

  • @hareggebre
    @hareggebre 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ፀባየ መልካም አይ ድምፅ የኔ ልዮ❤l miss you ❤

  • @Elfaz2cold
    @Elfaz2cold 4 หลายเดือนก่อน

    Outstanding performance abiti❤

  • @dawittilahun-zq2rl
    @dawittilahun-zq2rl 4 หลายเดือนก่อน

    mirtua

  • @dawittilahun-zq2rl
    @dawittilahun-zq2rl 4 หลายเดือนก่อน

    atitifibin hulem mirt

  • @ዝናየቱዩብ
    @ዝናየቱዩብ 4 หลายเดือนก่อน

    አበባ 🥰🥰🥰

  • @zelalemegziabher658
    @zelalemegziabher658 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelalemegziabher658
    @zelalemegziabher658 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Worldisnarrow
    @Worldisnarrow 4 หลายเดือนก่อน

    የእኔ ዉብ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aklilu_
    @Aklilu_ 5 หลายเดือนก่อน

    😘😘😘😘😍

  • @Hiwot-qe1tl
    @Hiwot-qe1tl 5 หลายเดือนก่อน

    🎉

  • @KiyaKonjo-kv2md
    @KiyaKonjo-kv2md 5 หลายเดือนก่อน

    ለኔ ትለያለሽ በሂወቴ መካከል በሀዘኔም በደስታዬም ቀን ያንቺ ሙዚቃወች አሉ ልክ ስሰማቸው እነዛ ቀናቶችን ያስታውሰኛል እድሜ ይስጥሽ አብዬ ውስጤ ገብተው አሎጣም ያሉት ዘፈኖችሽን አንድ በይልኝ እባክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wernerherrmann8272
    @wernerherrmann8272 6 หลายเดือนก่อน

    Wunderbar❤❤❤❤

  • @ezze3156
    @ezze3156 6 หลายเดือนก่อน

    Abeba, as usual you are the best. I enjoy your work

  • @aklilumegersa5289
    @aklilumegersa5289 7 หลายเดือนก่อน

    Andegna,,,

  • @senayttadesse5910
    @senayttadesse5910 7 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ለብዙ ዓመታት ይህንን ዘፈን ሲያፈላልግ እኛንም ለሱ ብለን ያልፈለግው የለም በመጨረሻ ተገኘ እንዴት እንደሚያምር እስከ አሁን ለምን እንዳልጫንሽሺው ግን ገርሞኛል

  • @al7880
    @al7880 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ።❤

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 7 หลายเดือนก่อน

    አበባዬ የኔ ጀግና ትለያለሽ እኮ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤😢 3:07

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 8 หลายเดือนก่อน

    እንደ አንድ በእድሜ ከሚቀርባት ወንድ አበባን ሳያት ይቺ ልጅ ሚስቴ ብትሆን እንዴት ደስተኛ ሆኜ በማያልቅ ፍቅር ውስጥ ልኖር እንደምችል አስባለሁ። ምን ያረጋል፣ እኔ አርቲስት አይደለሁም። ንቅት ያለች ቆንጅዬ የከተማ ልጅ - ያውም የፈረንሳይ፣ ራሷን የማታታልል፣ እውነትን ብቻ የምትመርጥ፣ እጅግ ትሑት ሴት ነች። ሳያት አእምሮዬን ትሞላዋለች። አቢ፣ እጅግ እወድሻለሁ! ወንድምሽ ሊሻን።

  • @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ
    @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ 8 หลายเดือนก่อน

    አበባየ❤❤❤ ትለያለሽ እኮ❤❤❤

  • @industrialfiresafetytraini753
    @industrialfiresafetytraini753 8 หลายเดือนก่อน

    ኑሪልኝ

  • @MulugetaMeseret
    @MulugetaMeseret 8 หลายเดือนก่อน

    Abeba ke Mir ke libe nw emiwedish

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ልዩ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ የኔማር ❤️❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse7461 8 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄር ዘመንሽን ይባርከው

  • @mhireta8102
    @mhireta8102 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @betremariamkassa5416
    @betremariamkassa5416 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @keyoumabelayneh8773
    @keyoumabelayneh8773 8 หลายเดือนก่อน

    Abeyee wat unique sound lyrics and polite presence

  • @marakinage4716
    @marakinage4716 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ልዩ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ketsela12
    @Ketsela12 8 หลายเดือนก่อน

    የሙዚቃ ለዛና ውበቱ የሚወጣው በአንች አንደበት ብቻ ነው።እማምላክን ሁሌም በሰማሁሽ ቁጥር ለምን ከሙዚቃው ዓለም ራቀች እያልኩ ለራሴ እፀፀት ነበር።መፅናኛ የሚሆኑን እጅግ የሰከኑና ቁምነገርና መልእክት አዘል ዘፈኖችን ስለሰጠሽን እግዚአብሔር መላ ዘመንሽን በጤና ጠብቆ ያኑርሽ።ያንች ዘፈኖች እንደዚ ዘመን ዛሬ ተደምጠው ነገ የሚሰለቹ አይደሉም።አበባዬ የምትወጃት እመብርሃን ትጠብቅሽ

  • @samrawitmogesa7815
    @samrawitmogesa7815 8 หลายเดือนก่อน

    ሁሉንም ስራዎችሽን ነዚህ አቅርቢልን❤😢

  • @samrawitmogesa7815
    @samrawitmogesa7815 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት አቢዬ ማሪያምን በጣም ነው እምወድሽ በድሜ በጤና ኑሪ❤❤❤❤