- 21
- 485 253
Sol Bekele
United States
เข้าร่วมเมื่อ 19 เม.ย. 2020
Hi, I'm Solomon, Welcome to my TH-cam Channel! On my Channel I will be posting videos like #ChristianSongs, #MusicInstruments, #GospelTeachings, #ReactionVideos, #Vlogs and all that will encourage your spirit, every single day, every single week. You'II learn a lot of things from my Channel. Be sure to SUBSCRIBE for new content , LIKE ,SHARE & COMMENT below to introduce yourself!
#SolBekele
#SolBekele
ገና መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም አይደለም። | Pastor Tizitaw Samuel | Dawit Fasil
#Sol_Bekele
th-cam.com/channels/0WiHQFrq0CjuUBG2sy37IQ.html? sub_confirmation=1
th-cam.com/channels/0WiHQFrq0CjuUBG2sy37IQ.html? sub_confirmation=1
มุมมอง: 17 890
วีดีโอ
የዳነ ክርስቲያን ሊጠፋ ይችላል? (ክፍል 3)
มุมมอง 2.8Kวันที่ผ่านมา
#Sol_Bekele th-cam.com/channels/0WiHQFrq0CjuUBG2sy37IQ.html? sub_confirmation=1
አንድ ክርስቲያን ከዳነ በኋላ ይጠፋል ወይስ አይጠፋም? (ክፍል ሁለት)
มุมมอง 17K14 วันที่ผ่านมา
#Sol_Bekele th-cam.com/channels/0WiHQFrq0CjuUBG2sy37IQ.html? sub_confirmation=1
Gospel Muzic 2024 |Dawit Girma |
มุมมอง 37314 วันที่ผ่านมา
#Sol_Bekele th-cam.com/channels/0WiHQFrq0CjuUBG2sy37IQ.html? sub_confirmation=1
አስገራሚ ትምህርት Part 5 | ወንድም ዳዊት ፋሲል |
มุมมอง 24K4 หลายเดือนก่อน
#Sol_Bekele th-cam.com/channels/0WiHQFrq0CjuUBG2sy37IQ.html? sub_confirmation=1
Taye Abdi - "Ani akkanaa miti kaleessa" | Oromo Gospel Music - 2024 |
มุมมอง 1744 หลายเดือนก่อน
#Sol_Bekele th-cam.com/channels/0WiHQFrq0CjuUBG2sy37IQ.html? sub_confirmation=1
Efrem Alemu blessed us with an amazing Gospel song in Jimma
มุมมอง 2245 หลายเดือนก่อน
#Sol_Bekele th-cam.com/channels/0WiHQFrq0CjuUBG2sy37IQ.html? sub_confirmation=1
አስገራሚ ትምህርት Part 4 | ወንድም ዳዊት ፋሲል ስላስተማረው አዲስ ቋንቋ | ለቲክቶክ ቡድን የተሰጠ መልስ
มุมมอง 68Kปีที่แล้ว
አስገራሚ ትምህርት Part 4 | ወንድም ዳዊት ፋሲል | ለቲክቶክ ቡድን የተሰጠ መልስ #Sol_Bekele th-cam.com/channels/0WiHQFrq0CjuUBG2sy37IQ.html? sub_confirmation=1
CJ Tv | Ephrem Alemu | Jimma Crusade | Solomon Alemu |
มุมมอง 558ปีที่แล้ว
#Sol_Bekele th-cam.com/channels/0WiHQFrq0CjuUBG2sy37IQ.html? sub_confirmation=1
Konfiraansii Jimmaa | jimma Crusade | Solomon Alemu | Ephrem Alemu | Gutu Shifera |
มุมมอง 320ปีที่แล้ว
#Sol_Bekele th-cam.com/channels/0WiHQFrq0CjuUBG2sy37IQ.html? sub_confirmation=1
Yadesa Shiri - YESUS KOO YA GAADDISA KOO | Dibata Ijaa Baasu |
มุมมอง 24Kปีที่แล้ว
#yadesashiri #dibataijaabaasu #gospelmusic #Sol_Bekele th-cam.com/channels/0WiHQFrq0CjuUBG2sy37IQ.html? sub_confirmation=1
ABEBE ABESHU |AN GARUU WAA'EE KEE | ስለ አንተ ግን የምለው ብዙ ነገር አለኝ | ተወዳጅ ዘማሪ አበበ አበሹ 2022
มุมมอง 4642 ปีที่แล้ว
#Sol_Bekele th-cam.com/channels/0WiHQFrq0CjuUBG2sy37IQ.html? sub_confirmation=1 bekelesolomon35@gmail.com
አስገራሚ ትምህርት Part 3 | አንድ ሰው ከዳነ በኋላ ይጠፋል ወይስ አይጠፋም? በወንድም ዳዊት ፋሲል
มุมมอง 216K2 ปีที่แล้ว
አስገራሚ ትምህርት Part 3 | በወንድም ዳዊት ፋሲል የተሰጠ መልስ #Sol_Bekele th-cam.com/channels/0WiHQFrq0CjuUBG2sy37IQ.html? sub_confirmation=1
YEROON AMMAA | Far. Tesfaye Bekele | New #Gospel Music 2022
มุมมอง 2592 ปีที่แล้ว
#Sol_Bekele th-cam.com/channels/0WiHQFrq0CjuUBG2sy37IQ.html? sub_confirmation=1
አስደናቂ ስብከት Part2 | Pastor Yonatan Akililu | ወንድም ዳዊት ፋሲል
มุมมอง 66K2 ปีที่แล้ว
አስደናቂ ስብከት Part2 | Pastor Yonatan Akililu | ወንድም ዳዊት ፋሲል
አስደናቂ ንግግሮች |pastor Henok(singalle)|ዳዊት ፋሲል |pastor tizitaw Samuel
มุมมอง 22K2 ปีที่แล้ว
አስደናቂ ንግግሮች |pastor Henok(singalle)|ዳዊት ፋሲል |pastor tizitaw Samuel
#Amazing African Kid #BACKFLIP On #STREET (2021)
มุมมอง 1363 ปีที่แล้ว
#Amazing African Kid #BACKFLIP On #STREET (2021)
Haacaaluu hundeessa l Faarffannaa 🎶Abbabaa Tamasgeen
มุมมอง 25K4 ปีที่แล้ว
Haacaaluu hundeessa l Faarffannaa 🎶Abbabaa Tamasgeen
Ewunate naw egzeabher yebark
የእፉኝት ልጆች ቀኑንም አቆጣጠሩንም የምታወራውንም የሰጠችህ ናት። የአንተ ትርጉምህ እንደልብህ
ተባረክ ወንድሜ የዚሕ ዘመን የወንጌል አርበኛ ትዜ
ፓሰተር ማቱሳላ ተባረከ
ዮናታን ይመቸው ዳዊት ሀሰተኛ ነው
Yegabash ayimeslegnim
ዮናታን አክልሉ ለሚሊዮኖች በረከት ነጻ መውጣት ምክንያት የሆነ ድንቅ ተጽዕኖ ፈጣሪ አገልጋይ ነው እየጨመረ እየሰፋ ዓለምን እየዞረ ነው❤❤❤❤
በዚህ ቭዲዮ ሁለቱም ማብራሪያ ትክክል ነው ቲቶ 2፣12 ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤ ከሀጥያት የማያፋታ ጸጋ ጸጋ ሳይሆን ኑፋቅይ ነው።
እስከመጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል። ማቴዎስ 10 ፥ 23 አንዴ ከዳንክ ድነሃል ሚባል ትምህርት መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም።
እና ሶፊ እናንተ ምንም አይገባችሁም ምክንያቱም የለየላችሁ አዉቀናል እያላችሁ ደንቆሮ ስለሆናችሁ 😮😮 ዴቭዬ ተባረክልኝ
" ስለዚህ ከሰማነው ነገር ምናልባት እንዳንወሰድ፥ ለእርሱ አብልጠን ልንጠነቀቅ ያስፈልገናል።" (ወደ ዕብራውያን 2:1) Yesemanewu mndnw? lititefu tichlalachun sgu nw??????
ቡዙ ገና በአስተምራቼሁ የምቀጃቀጁይመጣሉ አንተ አሁኝ ፓስተር ኔዬ ቸሩ
Daviye Blessed Teacher😍
አቤቱ፡የሚናገሩትንና፡የሚያደርጉትን፡አያቁምና፡ይቅር፡በላቸው፡ከእውቀት፡ነፃከመሆን፡ፈጣሪ፡ይጠብቀን፡በይበልጥ፡ጴንጤ፡ከመሆን፡ይጠብቀን፡፡
Bedemb sayaneb mederki layi mewutat tiru ayidelem
Bedemb sayaneb mederki layi mewutat tiru ayidelem
Dave yetivarek sewu
እኔ የአጵሎስ ነኝ እኔ የጳውሎስ ቢል ሰዎች ብቻ መሆናችሁ አይደለንም ፣እኔ ተከልሁ አጵሎስ አጠጣ ፣እግዚአብሔር ግን ያሳድግ ነበር ይላል ፣የሚተክል ቢሆን የሚያጠጣ ቢሆን ምንም አይደለም አለ ፣1ቆረ 3::5_9
ሴጣን ታዲያ መናፍቃን መኦንና ሶፍት መብላት እንደናንተ ባፉ በልቶ ባፉ ማራት ነው የሚያድነው 😢😢😢😢😢😢እብድና ያበደ ውሻ ካበድ ምንም አያውቁም መናፍቃኖችም እ 😢😢😢
እኔ ደግሞ ካንተ አይነቱ ነዉ የምጠነቀቀዉ Dave የእውነቱን ወንጌል በፀጋው የምያስተምር ወንድም ነዉ::
የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ጥምቀት ሞትና ትንሳኤ መታሰብያ ባአል ለምን ይከበራል ብላቹ ስትንጫጩ። ኢየሱስ ክርስቶስ ራስ የሆናት የመሰረታት እናም በደሙ የዋጃት ቤተክርስቲያን ከጥንተም መታሰብያ ባአላቱን ታክብራለች ወደፊት ጌታዋን ከፍከፍ ታረገዋለች። የገሃነብ ደጁች ለምን ብለው ይነጫጩ አይችሏትም።
አይ ፕሮቴስታንት እርስ በርስላይ ፕሮቴስት እነዳረገ ተውልድን እየሳቱ ሰዎ ከሃይማኖት እንዲወጡ እያረጉ ነው።
የናንተን ነብይነት አየነው እኮ፤ መምህር ዳዊትን መንቀፍ መድፈር በራሱ አጉል ድፍረት ነው።እሱ ስለእናንትያለውን እኛ በየቦታው የምንላችሁን ነው።
ቀንን የሚያከብር ለጌታ ያከብራል ብሎአል እኮ ቅዱስ ጳውሎስ መጽሐፍ ቅዱስ ካላለ እንዳትቀበል ብሎ ማን መጀመሪያ ደነገገ፡፡ ሐዋርያ ት በቃላችንም ቢሆን በመልእክታችን ያሉትን ትውፊታዊ ቃል አተህው ነው ደግሞ እኮ ጥንታውያኑ አብያተ ክርስትያናት ሁሉ ይቀበሉታል የክርስቶስን ልደት ካላሰብክና ካላከበር ከሰይጣን አምላኪዎች በምን ትለያለህ

በሌላ እምነት ሁኜ ግራበገ😂ባኝ ወቅት በድገገት ዩቱዩብ ተመልክቼው ያሳሩፈኝ ሰው ነው።
በድንገት
666 debelosi
ታሪክ የማወቅ ጸጋ ስለተነሳህ የምትናገረውን አታውቅም እግዚአብሔር ልቡና ይስጥህ
በገና ውስጥ እየሱስ ክርስቶስ የለም። ክርስቶስና ሰይጣን ኣመቻምቾ መስበክ ጠማማ፡ ሌላ ወንጌልን ፈጥሮዋል። ስለዚህ ባለፉት ዘመናት ምድሪቱ ላይ ከባድ መርገምና ቁጣ ማስከተሉ ሁሉም የሚያውቀው ነው። ስለዚ እንደዚህ ኣይነት ለሆዱ ያደረ ሳይሆን፡ ለእውነት የቆሙ መማህራን ያስፈልጉናል! ጌታ ይባርክህ ወንድሜ!
😂😂😂😂 አይ ተረት ተረትህን ስትጨርስ አፌን በዳቦ አብሱ ማለት ረሳህ። እስቲ ተው ማን ከክብሩ አላቹ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ጥምቀት ሞትና ትነሳኤውን መታሰብያ በአሉን የሚከብሩት አንድ ጊዜ ቤጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰጠ ሃይማኖት ውስጥ ያሉት ያክብሩ። አለቀ።
Yelem gena
Haniel God Bless you 🙏🏾❤😍 .
ቀድሞስ በፅድቃችን ካልዳንን አሁንም በሀጢያት መስራት ምክንያት አንጠፋም። ችግሩ በሀጢት ፀንቶ የማኖር ክርስቲያን ቀድሞውንም አላመነም ወይም ክዶታል ማለት ነው።የካደ ደግሞ የዘላለም ህይወት የለውም። ሀጢያት በመስራችን የምንጠፋ ከሆነ በሰማይ ሊቀካህናት ሆኖ በአብ ቀኝ የተቀመጠልን ጌታና አማላጅነቱን ምን ልናደርገው ነው??1ኛዮሀንስ 2:1ጀምሮ ይመልከቱ
ሰው መጥፋት የሚችለው በክህደት ነው።
My God bless you ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂 min maletik nw aba
maseb mastawes new eko...ye lijochihin lidet atakebrim wey...
ትልቁ የስው ልጆች ችግራ በአዳም ምክንያት መሞቱን ያመናሉ በክርስቶስ ኢየሱስ የዘለላም ሕይውት አገኘታል ስይባል ዉስጣቸው ይህን እውነት አይቀበልም ። በክርስቶስ ኢየሱስ ከአመንን እምነታችን እርሱ ነው የዘላለም ሕይውታች እርሱ ነው ለዘላለም ያለመጥፋታችን ምክንያት እርሱ ነው ። ወንድሜ በክርስቶስ ነህ ? በክርሰቶስ ከሆነክ ለአንተ ሕይውት ክርስቶስ ነው :: ወንድሜ በክርስቶስ ነህ? ለአንተ የዘላለም ሕይውት እርሱ ነው። ወንድሜ በክርሰቶስ ነህ ? ያለጠፋይበት ምክንያት ክርስቶስ እርሱ ዋስ ስለሆነ ነው ።
ትክክል
Hagerituan ke tarik wchi ltarguat nwde wet gud??
ዴቭ ግን የሆነ ቀን ትጠየቃለክ የአንተን ትምህርት እየሰማ ለምጠፋ ትውልድ
ትዝታው ጌታ ይባርክህ የአንተን ቪድዮ ከጠማማው ሰውዬ ቪድዮ ጋር ለምን እንዳገናኙት ባላውቅም
Eyesusima hulun cherisotal.berase fikad kalkadku beker deninet aytefam.kalu yibran enji
Do not delete my comment . Christmas is the lie from the pit of hell ! Do not hate the truth and delete it - as you did before !
አሜን🙏 ✨️የሱስ ✨️ መንገድ:እውነት: ሕይወት✨️ ጸጋ ይብዛልሕ !
Are you OK please go to hospital
ልክ ነሀ ትዜ 60ሚሊዮን አይደለም 8ቢሊየን የአለም ህዝብ ቢደግፈወም የጌታ ቃል ያፈርስባቸዋል ተባረኩልን
መጸሐፍ ቅዱስ በየትኛውም ክፍል ላይ በዓልን አክብሩት አታክብሩት ይላል?? እንዲሁ የዳስ በዓል፣ የቂጣ በዓል፣ እንዲሁ የአዲስ ኪዳን የበዓል ሃምሳ ቀን ተብሎ ይከብራል ስለዚህ እንዚህ ከወዴት መጡ??
እናንቴ ሆደቹ አምላክ የሆነበቹ ግን ምን አዚም አደረገባቸሁ
ዳዊት የጌታን ቃል ይሰብካል ዮናታን ግን ተረተረት ና ኮምዲያን ነገር ነው የሰውን ስሜት ቀስቃሽ ብቻ ከጌታ መንፈስ የራቀ ተረፍ ነው