ET STUDIO
ET STUDIO
  • 19
  • 11 015

วีดีโอ

"የኢትዮጲያ ወንጌላዊ ክርስትና ለአፍሪካ ምሳሌ ይሆናል ብዬ እጠብቅ ነበር። " | ዶ/ር ማሙሻ ከ 11 ዓመታት በፊት ስለ ሐሰተኛ ነብያት ያስተላለፉት መልዕክት
มุมมอง 96112 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#Ethiopia, #politics, #amhara, #tigre, #oromo, #fano, #eskindernega, #abiyahmed, #ebstv, #ebc, #fanatv, #ethio360, #birhanujula, #entertainment, #sataire, #EQUIP_MEDIA, #MAMUSHA_FENTA, #DAWIT_FASIL
"መዳን ሊታጣ ይችላል?" | ሜሎስ ከጌመሮቹ ጋር የነበረው ቆይታ የመጨረሻ ክፍል
มุมมอง 32121 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#Ethiopia, #politics, #amhara, #tigre, #oromo, #fano, #eskindernega, #abiyahmed, #ebstv, #ebc, #fanatv, #ethio360, #birhanujula, #entertainment, #sataire, #melos, #ermi_HD, #jossy, #Q&A, #christianity, #protestant, #orthodox
" መፅሐፍ ቅዱስ ካለ ባይገባህም እውነት ነው። "
มุมมอง 364วันที่ผ่านมา
#Ethiopia, #politics, #amhara, #tigre, #oromo, #fano, #eskindernega, #abiyahmed, #ebstv, #ebc, #fanatv, #ethio360, #birhanujula, #entertainment, #sataire, #kesatebirhan, #tamerat_haile, #kidus_tekle
ኢየሱስ ጌታ ነው የማለት PHOBIA | ተመስገን ንዴቱን መቆጣጠር አቅቶት ተሳደበ። | ስካት ማንጫጫቱን ቀጥሏል።
มุมมอง 496วันที่ผ่านมา
#Ethiopia, #politics, #amhara, #tigre, #oromo, #fano, #eskindernega, #abiyahmed, #ebstv, #ebc, #fanatv, #ethio360, #birhanujula, #entertainment, #sataire, #tiktok, #skat_tina, #christianity
ሃኒኤል በመምህራኑ ሃሳብ ላይ የሰጠው መፅሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ።
มุมมอง 518วันที่ผ่านมา
#Ethiopia, #politics, #amhara, #tigre, #oromo, #fano, #eskindernega, #abiyahmed, #ebstv, #ebc, #fanatv, #ethio360, #birhanujula, #entertainment, #sataire, #religion, #christianity, #protestant, #orthodox, #dawitfasil, #haniel, #pastorchere, #haniel, #henok_haile, #zemariam,
"የሚራቆቱ ሴቶች በባሎቻቸው ፊት ሞገስ አያገኙም። ..... "
มุมมอง 44814 วันที่ผ่านมา
#Ethiopia, #politics, #amhara, #tigre, #oromo, #fano, #eskindernega, #abiyahmed, #ebstv, #ebc, #fanatv, #ethio360, #birhanujula, #entertainment, #sataire, #religion, #christianity, #protestant, #orthodox, #dawitfasil, #haniel, #pastorchere,
ሜሎስ ለተጠየቃቸው ጥያቄዎች በማስረጃ መልስ ሰጠ።
มุมมอง 84814 วันที่ผ่านมา
#Ethiopia, #politics, #amhara, #tigre, #oromo, #fano, #eskindernega, #abiyahmed, #ebstv, #ebc, #fanatv, #ethio360, #birhanujula, #entertainment, #sataire, #melos, #ermi, #jossy, #christianity, #protestant, #orthodox
ከግብረ ሰዶማዊያን ጋር በልማት ጉዳይ አብሮ መስራት? | ቄስ ተረፈ ድሪባ ስለወቅታዊው የ EGST ጉዳይ የተናገሩት
มุมมอง 7021 วันที่ผ่านมา
#Ethiopia, #politics, #amhara, #tigre, #oromo, #fano, #eskindernega, #abiyahmed, #ebstv, #ebc, #fanatv, #ethio360, #birhanujula, #entertainment, #sataire, #EGST, #Sweden, #lutheran, #christianity
" . . . ሙሉ ወንጌል፣ መካነ ኢየሱስ፣ ቃለ ሕይወት ግቡ። "
มุมมอง 2K21 วันที่ผ่านมา
#Ethiopia, #politics, #amhara, #tigre, #oromo, #fano, #eskindernega, #abiyahmed, #ebstv, #ebc, #fanatv, #ethio360, #birhanujula, #entertainment, #sataire, #chrisianity, #religion, #protestant, #orthodox
ሜሎስ ጌመሮቹን ስለጥምቀት አስተማራቸው።
มุมมอง 1.4K21 วันที่ผ่านมา
#Ethiopia, #politics, #amhara, #tigre, #oromo, #fano, #eskindernega, #abiyahmed, #ebstv, #ebc, #fanatv, #ethio360, #birhanujula, #entertainment, #sataire, #chrisianity, #religion, #protestant, #orthodox
ሜሎስ ለጌመሮቹ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ ሰጠ።
มุมมอง 3.8K21 วันที่ผ่านมา
#Ethiopia, #politics, #amhara, #tigre, #oromo, #fano, #eskindernega, #abiyahmed, #ebstv, #ebc, #fanatv, #ethio360, #birhanujula, #entertainment, #sataire, #chrisianity, #religion, #protestant, #orthodox
ለምንድነው ሴቶች ጺም ያለው ወንድ የሚወዱት ?
มุมมอง 176 หลายเดือนก่อน
PREVIOUS VIDEOS: th-cam.com/video/FFwUryHRAjA/w-d-xo.html th-cam.com/video/j6BQ-gOz3hg/w-d-xo.html th-cam.com/video/Gh3_YGMKW-U/w-d-xo.html th-cam.com/video/zNBmcBhiSLY/w-d-xo.html th-cam.com/video/orw8hRjTWK4/w-d-xo.html th-cam.com/video/UMLHsFT3Ra0/w-d-xo.html #Ethiopia, #politics, #amhara, #tigre, #oromo, #fano, #eskindernega, #abiyahmed, #ebstv, #ebc, #fanatv, #ethio360, #birhanujula, #ente...
"ብቻቸውን የኖሩ እናቶች ስለ ትዳር ትክክለኛ ምክር መምከር አይችሉም።"
มุมมอง 4486 หลายเดือนก่อน
PREVIOUS VIDEOS: th-cam.com/video/j6BQ-gOz3hg/w-d-xo.html th-cam.com/video/Gh3_YGMKW-U/w-d-xo.html th-cam.com/video/zNBmcBhiSLY/w-d-xo.html th-cam.com/video/orw8hRjTWK4/w-d-xo.html th-cam.com/video/UMLHsFT3Ra0/w-d-xo.html #ethiopia , #politics, #amhara, #tigre, #oromo, #fano, #eskindernega, #abiyahmed, #ebstv, #ebc, #fanatv, #ethio360, #birhanujula, #entertainment, #sataire, #pastorchere, #ዩቱብ ...
አትሌት ፍሬወይኒ ሀይሉ የደረሰባትን ግፍ ተናገረች።
มุมมอง 396 หลายเดือนก่อน
PREVIOUS VIDEOS: th-cam.com/video/Gh3_YGMKW-U/w-d-xo.html th-cam.com/video/zNBmcBhiSLY/w-d-xo.html th-cam.com/video/orw8hRjTWK4/w-d-xo.html th-cam.com/video/UMLHsFT3Ra0/w-d-xo.html #ethiopia , #politics, #amhara, #tigre, #oromo, #fano, #eskindernega, #abiyahmed, #ebstv, #ebc, #fanatv, #ethio360, #birhanujula, #entertainment, #sataire,
የሚሰርቁት ዘፋኞቹ ናቸው ወይስ ዘማሪዎቹ ?
มุมมอง 296 หลายเดือนก่อน
የሚሰርቁት ዘፋኞቹ ናቸው ወይስ ዘማሪዎቹ ?
እንዴት ብልግና አደባባይ ላይ ይለቀቃል? | Rolls Royce ኢትዮጵያ ውስጥ .... @tiktok
มุมมอง 317 หลายเดือนก่อน
እንዴት ብልግና አደባባይ ላይ ይለቀቃል? | Rolls Royce ኢትዮጵያ ውስጥ .... @tiktok
ዶክተሯን ምን ነካት? @yegnatv @tiktok @haletatv
มุมมอง 297 หลายเดือนก่อน
ዶክተሯን ምን ነካት? @yegnatv @tiktok @haletatv
የጠቅላዩ የሚጋጩ ንግግሮች
มุมมอง 448 หลายเดือนก่อน
የጠቅላዩ የሚጋጩ ንግግሮች

ความคิดเห็น

  • @TesfayeTsegaye-c3l
    @TesfayeTsegaye-c3l 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኸረ ተማሩ ወንድሞች ፕሮቴስታንት

  • @SISAYABERA-xr8gv
    @SISAYABERA-xr8gv 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረክ

  • @lilytekleab1577
    @lilytekleab1577 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቶ ጋዲሳ ኢየሱስን ታውቁታላቹ እንዴ???????

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 วันที่ผ่านมา

    “ወንድሞች ሆይ፥ ምናልባት ሕያው እግዚአብሔርን የሚያስክዳችሁ ክፉና የማያምን ልብ ከእናንተ በአንዳችሁ እንዳይኖር ተጠንቀቁ፤” - ዕብራውያን 3፥12

  • @lilytekleab1577
    @lilytekleab1577 วันที่ผ่านมา

    እነ ቆርጦ ቀጥል ምን የማይሉት አለ😢መጸሐፍ ቅዱስን የወንጌል አማኞች የጻፉት ነው የሚመስላቸው? መለኮት ናቸው መላእክት ይበሉና😊ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ።

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 วันที่ผ่านมา

    Eyesuse geta newe

  • @MekdesMebratu-h7t
    @MekdesMebratu-h7t วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @MekdesMebratu-h7t
    @MekdesMebratu-h7t วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍

  • @SblaMwsa
    @SblaMwsa 2 วันที่ผ่านมา

    አንተስለመፃፍቅዱስምታውቃለህዝቡለህቡላ

  • @workneshdeguala2797
    @workneshdeguala2797 2 วันที่ผ่านมา

    አይጰጤ ምሰኪን😢ፈጣሬይርዳችሁ

  • @sisaykassa3889
    @sisaykassa3889 2 วันที่ผ่านมา

    እምነትህና አባቶችህ የሚያስተምሩ ህ ስድብና ተረት ገድልና ገደል ሲወርድ ሲዋረድ የከረፋ ትምህርት እንጂ መቼ ስለ ኢየሱስ ጌትነት ይነግሩሃል ስድብ ግን፩ኛ ናችሁ

  • @sisaykassa3889
    @sisaykassa3889 2 วันที่ผ่านมา

    ስንት ኢየሱስ ነው ያለው?እኛ የምናውቀው የድንግል ማርያም የተወለደው የልኡል እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ጌታ ነው ተመስገን ተብዬው እና ሌሎቻችሁ በተለይ ኦርቶዶክስ የሆናችሁ ኢየሱስ ጌታ ነው ማለት አትችልም ምክንያቱስ ስሙን የመጥራት የልጅነት መንፈስ አልተቀበላችሁም እስኪ አሁን 7*/ኢየሱስ ጌታ ነው በሉ

  • @MogesAlemayehu-t1p
    @MogesAlemayehu-t1p 3 วันที่ผ่านมา

    ሰገደ የሚል አልተፃፈም

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 5 วันที่ผ่านมา

    ዘንድሮ ህዝበ ኦርቶዶክስ እያመለጠ ነው ከተረትተረት አስተምህሮቶቻቸው

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 5 วันที่ผ่านมา

    Betam nw yebetachiniet yatekahi timihiritachu bado chinikilatachu bado

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 5 วันที่ผ่านมา

    Mini ayinet timihiriti nw yatemaruachihu er siyasazinu

  • @SolomonBelayneh-v9t
    @SolomonBelayneh-v9t 6 วันที่ผ่านมา

    እንደት ናችሁ ሰላም ለእናንተ ይሁን ----ሚዛኑንን የሳተ ገለጻ ነዉ እዉቀት ያላቸዉን ወንዲሞች ቢዙ አሉ።።ሌላዉ ደሞ ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ለማይሰግዱ ተቃማት ስለ ስግደት እንደት እንጥይቃለን።።ጥያቄወች ትክክለኛ አድራሻ ማግኘት አለባቸዉ-----ሌላው ደግሞ ማስረዳት ካልተቻለ መተዉና ሌላ መፈለግ።።

  • @SeadiSeadi-n7i
    @SeadiSeadi-n7i 6 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ለእየሱስ ጌታ አይደለም ነብይ ነው

    • @TsigeTeklu-v8m
      @TsigeTeklu-v8m 3 วันที่ผ่านมา

      ቤትሽ አይደለም ዉዴ

    • @SeadiSeadi-n7i
      @SeadiSeadi-n7i 3 วันที่ผ่านมา

      @TsigeTeklu-v8m ቤቱ ቤቴ ላይሆን ይችላል እየሱስ ግን ነብዬ ነው

    • @EfooEfoo-q1d
      @EfooEfoo-q1d 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የገቶቹ ገታ ነው❤​@@SeadiSeadi-n7i

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile 7 วันที่ผ่านมา

    ሜሎስ በቤትህ ብቻ አትፎክር ከመምህራን ወንድሞች ጋር የማውራት ብቃት 00000 እነዚህ ወንድሞች ገና እየተማሩም ይበልጡሀል ይልቅ መተህ ከአኬ ስር ቁጭ ብለህ ተማር

  • @AdusMengesha
    @AdusMengesha 7 วันที่ผ่านมา

    መቼም አይልም

  • @KinfeTesma-uz7yg
    @KinfeTesma-uz7yg 7 วันที่ผ่านมา

    አትጩሁ እረጋ በለ ተሳዳቢ

  • @KinfeTesma-uz7yg
    @KinfeTesma-uz7yg 7 วันที่ผ่านมา

    ቤትህን ትዳርህን ያፈረስክ ድሩዬ ነህ

  • @KinfeTesma-uz7yg
    @KinfeTesma-uz7yg 7 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን ሁሌ ስድብ ድራፋት ቤት ጩሀወት ሜዳ ላዮ ጩወት ምን ይሻላል

  • @NizanDarik-h9u
    @NizanDarik-h9u 8 วันที่ผ่านมา

    ምራቅ በዋጠ እምነት አለ እንዴ በመንፈሰ ቅዱሰ የሚመራ እንጂ ምራቁን ዋጠ ብለን ለሸምግልና ወይሰ ለትዳር አደረከው ይሄ ንግግርህ ተምታታብን እምነት በዕድሜ አይሆንም

  • @SenayAsmelash-c1d
    @SenayAsmelash-c1d 8 วันที่ผ่านมา

    ከኒጋማዉርትከችልክኣዉርኝግንዝምብለህኣትዘባርቅኣዉርኝ

    • @samuelhmariam1393
      @samuelhmariam1393 วันที่ผ่านมา

      መጀመሪያ ፅሁፍ ልመጂ።

  • @ሳሮንየማነ
    @ሳሮንየማነ 8 วันที่ผ่านมา

    ሜሎስ የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛልህ።🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ሳሮንየማነ
    @ሳሮንየማነ 8 วันที่ผ่านมา

    ሜሎስ ለዚህ የእምነት ክደት ለሚመስል መጠይቅ በትክክል እንደ ተጻፈው እና እንደተጻፈው በአቋም የጸና መረዳት ተረድተናል ።

  • @minichel1523
    @minichel1523 8 วันที่ผ่านมา

    alefkew alalem

  • @minichel1523
    @minichel1523 8 วันที่ผ่านมา

    teykeh mutehal zerayakob yametawkotet new

  • @minichel1523
    @minichel1523 8 วันที่ผ่านมา

    bachiru yebefit abatch altesasatum ahun yametahew kotet new goferew

  • @minichel1523
    @minichel1523 8 วันที่ผ่านมา

    ay goferye eyenegereh atsemam

  • @damtewtesfaye9149
    @damtewtesfaye9149 8 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ጥሩ ትምህርት ነው ፣እግዚኣብሄር ብቻ ነው ሁሉ ቦታ ያለ ሁሉን የሚያውቅ ሁሉን የሚችል ስለዚህ ነው ፀሎተ ሁሉ ለርሱ ብቻ መቅረብ የሚገባው

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t 10 วันที่ผ่านมา

    አይ ዘቤ እንደልቡ😂😂😂😂😂

  • @alemsegedtadesse9536
    @alemsegedtadesse9536 10 วันที่ผ่านมา

    Besemeab ayyeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee melose !!! Ye qenawen Meneged Cheru Amelaku yameleketeh!!!

  • @GetahunMulugeta-u2o
    @GetahunMulugeta-u2o 10 วันที่ผ่านมา

    Berdam 😂😂😂😂

  • @NatsnetKidane-x1h
    @NatsnetKidane-x1h 11 วันที่ผ่านมา

    Xega bhadi kidan new bebul albrem

  • @NatsnetKidane-x1h
    @NatsnetKidane-x1h 11 วันที่ผ่านมา

    Bebulyu xega algebra bakal new mengsti semayt atekefetm nebri

  • @samuelhmariam1393
    @samuelhmariam1393 11 วันที่ผ่านมา

    በተለይ ኤርሚ የውይይት ኢቲክስ የለህም። መጀመሪያ ጥያቄን ማደራጀት ልመድ።

  • @samuelhmariam1393
    @samuelhmariam1393 11 วันที่ผ่านมา

    ሜላ ፀጋ ይብዛልህ። ወንድሞቼ እናንተን ጌታ ያግኛችሁ ስግደት ለአምላክ ብቻ ነው። ለምን ከእግዘአብሔር ቀንሳችሁ ለፍጡር ለማካፈል ትጥራላችሁ?

  • @DanMNansa
    @DanMNansa 12 วันที่ผ่านมา

    You two need to read and learn before you debate.

    • @yodittessema5420
      @yodittessema5420 11 วันที่ผ่านมา

      Read what? Give us verses so we can read it and prepare

  • @ረድኤትሰይፉ
    @ረድኤትሰይፉ 13 วันที่ผ่านมา

    ሚጠየቀው ልላ ሚመልሰው ሌላ አይ ሜሎስ ተብዬ

  • @LorineEnnab
    @LorineEnnab 14 วันที่ผ่านมา

    Bertu wondimoche ancachu

  • @masartmissoo1160
    @masartmissoo1160 14 วันที่ผ่านมา

    Melos ante kanasu gari minadaraqak inasu eko iyesusin faligo sayihon ine ibalitalo ante tibalitalek lamababal lafukukr famesi tawaqi lamahon injy yewongeli irahabi hizowacho ayidlam atayachomi ende fitacho darqo inasu eyetafalasafu injy wongeli faligo ayidelam selaz atidikam wondeme

  • @mesaymilkyas3829
    @mesaymilkyas3829 14 วันที่ผ่านมา

    አንታራም ግጥም

  • @gezahegntanashu968
    @gezahegntanashu968 14 วันที่ผ่านมา

    ወዳጄ እዚሕ ጋ እዚያ ጋ ሒዲ አዚያ ጋ ምራቅየዋጡ ኧረ አይባልም ሰው የእግዚአብሔርመንፈስ በሙላት ወደሚሠራበት ወንጌል ወደሚሰበክበት እንዲሔድ ይመከራል። ነገርግን በየትኛውም ቤተእምነት ወንጌል እየተሠበከ የስጋ የደምን የአለም ነገር( ዘረኝነት ሙሠኝነት ከፋፋይነት እራስንአግዛፌነት ሌላውን አሳናሽነት በብር በእውቀት በሐይማኖት መመካት) በሚነፀባረቅበት ቤተእምነት ሁሉ ስረአት እንዲኖር መመከሩ ይበጃል ። የሐሠት ትምሕርት አስተማሪዎችንና ነብያትን መቃወም ማግለል እንደተጠበቀ ሆኖ። መፀለይ ይበጃል።

  • @TrustingInJesus24
    @TrustingInJesus24 15 วันที่ผ่านมา

    ሜሎስ የጌታ ፀጋይ ብዛልህ

  • @sewbesewkefale9335
    @sewbesewkefale9335 16 วันที่ผ่านมา

    Andmtawn kamenk eko eyesus amalaj adelem yelal

  • @sewbesewkefale9335
    @sewbesewkefale9335 16 วันที่ผ่านมา

    Ye protestant book yezo yanebal denez

  • @rezenomalmaw4898
    @rezenomalmaw4898 18 วันที่ผ่านมา

    ዘጸአት18: 5-6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ አንዲህ ይላል “ የሙሴ አማት ዮቶርም ከልጆቹና ከሚስቱ ጋር በእግዚአብሔር ተራራ አጠገብ በምድረ በዳ ወደ ሰፈረ ወደ ሙሴ መጣ። ሙሴንም፦ እኔ አማትህ ዮቶር፥ ሚስትህም፥ ከእርስዋም ጋር ሁለቱ ልጆችዋ መጥተንልሃል አለው። ሙሴም አማቱን ሊገናኝ ወጣ፥ ሰገደም፥ ሳመውም፤ እርስ በርሳቸውም ደኅንነታቸውን ተጠያየቁ፥ ወደ ድንኳኑም ገቡ።” በማለት በእግዚአብሔር አምላክ ዘንድ የተመረጠና የተወደደው ከ 300 ጊዜ በላይ እግዚአብሔር አምላክን ያነጋገረ ሙሴ የሚያህል ታላቅና ቅዱስ ሰው ለአሜቱ ካህን ዮቶር መስገዱ ሲስተዋል ሜሎን የአምልኮ ስግደት ትለን ይሆን! አንተ አታፍርም ሙሴ ተሳስቷል ልትለንም ይሆናል። የናንተ ጉድ አያልቅምና!

  • @SISAYABERA-xr8gv
    @SISAYABERA-xr8gv 19 วันที่ผ่านมา

    ሜሎስ እግዚያብኤር ፀጋውን ያብዛልህ