- 67
- 1 773 482
Mezmure Dawit Tube - መዝሙረ ዳዊት
United States
เข้าร่วมเมื่อ 14 มิ.ย. 2020
✝የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮ ሥርዓትን የጠበቁ መዝሙራትን ከነዜማቸው ለማግኘት ገፃችንን ይጎብኙ✝
Mezmure Dawit Tube - መዝሙረ ዳዊት || ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶች እና ሥርዓቱን የጠበቁ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራትን ከነዜማቸው በተለያዩ ቋንቋዎች (በአማርኛ፣ በእንግሊዘኛ፣ በኦሮምኛ እና በትግርኛ) የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ Mezmure Dawit Tube - መዝሙረ ዳዊት ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
♦Ethiopian Orthodox Tewahedo English and Amharic Spiritual Song.
English and Amharic #Mezmur based on #EOTC

📖መዝሙረ ዳዊት 23-25 📖 PSALM 23-25📖 በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል
Uncover the Strength of Psalms 23-25! 🌟
ከኛ ጋር ቤተሰብ ለመሆንና በየቀኑ የሚለቀቁ መንፈሳዊ መዝሙሮች፣ስብከቶች፣ታሪካዊ ገዳማትን ለማየት Subscribe ያድርጉ!
🙏#እመቤታችን_ቅድስት_ድንግል_ማርያም ከመጣብን ጦርነት አላቃን ህዝባችንን በፍቅር በሰላም በአንድነት ታኑረን ዘመናችንን ትባርክልን፡፡
*** *** *** *** *** *** ***
"የዳዊት መዝሙር።" (መዝሙረ ዳዊት 23:የዳዊት)
" እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።" (መዝሙረ ዳዊት 23:1)
" በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። " (መዝሙረ ዳዊት 23:2)
" ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።" (መዝሙረ ዳዊት 23:3)
" በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል። "(መዝሙረ ዳዊት 23:4)
" በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው።" (መዝሙረ ዳዊት 23:5)
" ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።" (መዝሙረ ዳዊት 23:6)
______________________
"በመጀመሪያ ሰንበት የዳዊት መዝሙር። " (መዝሙረ ዳዊት 24:በመጀመሪያ)
" ምድርና ሞላዋ ለእግዚአብሔር ናት፥ ዓለምም በእርስዋም የሚኖሩ ሁሉ።" (መዝሙረ ዳዊት 24:1)
" እርሱ በባሕሮች መሥርቶአታልና፥ በፈሳሾችም አጽንቶአታልና።" (መዝሙረ ዳዊት 24:2)
" ወደ እግዚአብሔር ተራራ ማን ይወጣል? በቅድስናውስ ስፍራ ማን ይቆማል?"(መዝሙረ ዳዊት 24:3)
" እጆቹ የነጹ፥ ልቡም ንጹሕ የሆነ፥ ነፍሱን ለከንቱ ያላነሣ፥ ለባልንጀራውም በሽንገላ ያልማለ።" (መዝሙረ ዳዊት 24:4)
" እርሱ ከእግዚአብሔር ዘንድ በረከትን ከመድኃኒቱ አምላክም ምሕረትን ይቀበላል።"(መዝሙረ ዳዊት 24:5)
" ይህች ትውልድ እርሱን የምትፈልግ ናት፥ የያዕቆብን አምላክ ፊት የምትፈልግ።"(መዝሙረ ዳዊት 24:6)
" እናንት መኳንንቶች፥ በሮችን ክፈቱ፥ የዘላለም ደጆችም ይከፈቱ፥ የክብርም ንጉሥ ይግባ።"
(መዝሙረ ዳዊት 24:7)
" ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? እግዚአብሔር ነው፥ ብርቱና ኃያል፥ እግዚአብሔር ነው፥ በሰልፍ ኃያል።" (መዝሙረ ዳዊት 24:8)
" እናንተ መኳንንቶች፥ በሮችን ክፈቱ፥ የዘላለም ደጆችም ይከፈቱ፥ የክብርም ንጉሥ ይግባ።"
(መዝሙረ ዳዊት 24:9)
" ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? የጭፍሮች አምላክ እግዚአብሔር፥ እርሱ የክብር ንጉሥ ነው።" (መዝሙረ ዳዊት 24:10)
_______________
"የዳዊት መዝሙር።" (መዝሙረ ዳዊት 25:የዳዊት)
" አቤቱ፥ ወደ አንተ ነፍሴን አነሣለሁ።" (መዝሙረ ዳዊት 25:1)
" አምላኬ፥ አንተን ታመንሁ፤ አልፈር፥ ጠላቶቼ በእኔ አይሣቁብኝ።" (መዝሙረ ዳዊት 25:2)
" አንተን ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩም፤ በከንቱ የሚገበዙ ያፍራሉ።" (መዝሙረ ዳዊት 25:3)
" አቤቱ፥ መንገድህን አመልክተኝ፥ ፍለጋህንም አስተምረኝ።" (መዝሙረ ዳዊት 25:4)
" አንተ የመድኃኒቴ አምላክ ነህና በእውነትህ ምራኝ፥ አስተምረኝም፤ ቀኑን ሁሉ አንተን ተስፋ አድርጌአለሁ።" (መዝሙረ ዳዊት 25:5)
" አቤቱ፥ ምሕረትህንና ቸርነትህን አስብ፥ ከጥንት ጀምሮ ናቸውና።" (መዝሙረ ዳዊት 25:6)
" የልጅነቴን ኃጢአትና መተላለፍ አታስብብኝ፤ አቤቱ፥ ስለ ቸርነትህ ብዛት እንደ ምሕረትህ አስበኝ። " (መዝሙረ ዳዊት 25:7)
" እግዚአብሔር ቸር ቅንም ነው፤ ስለዚህ ኃጢአተኞችን በመንገድ ይመራቸዋል።" (መዝሙረ ዳዊት 25:8)
" ገሮችን በፍርድ ይመራል፥ ለገሮችም መንገድን ያስተምራቸዋል።" (መዝሙረ ዳዊት 25:9)
" የእግዚአብሔር መንገድ ሁሉ ቸርነትና እውነት ነው። ቃል ኪዳኑንና ምስክሩን ለሚጠብቁ።"
(መዝሙረ ዳዊት 25:10)
" አቤቱ፥ ኃጢአቴ እጅግ ነውና ስለ ስምህ ይቅር በለኝ።" (መዝሙረ ዳዊት 25:11)
" እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ማን ነው? በሚመርጠው መንገድ ያስተምረዋል።" (መዝሙረ ዳዊት 25:12)
" ነፍሱ በመልካም ታድራለች፥ ዘሩም ምድርን ይወርሳል።" (መዝሙረ ዳዊት 25:13)
" እግዚአብሔር ለሚፈሩት ኃይላቸው ነው፥ ቃል ኪዳኑንም ያስታውቃቸዋል።" (መዝሙረ ዳዊት 25:14)
" እርሱ እግሮቼን ከወጥመድ ያወጣቸዋልና ዓይኖቼ ሁልጊዜ ወደ እግዚአብሔር ናቸው።" (መዝሙረ ዳዊት 25:15)
" እኔ ብቻዬንና ችግረኛ ነኝና ፊትህን ወደ እኔ አድርግ ማረኝም።" (መዝሙረ ዳዊት 25:16)
" የልቤ ችግር ብዙ ነው፤ ከጭንቀቴ አውጣኝ።" (መዝሙረ ዳዊት 25:17)
" ድካሜንና መከራዬን እይ፥ ኃጢአቴንም ሁሉ ይቅር በለኝ።" (መዝሙረ ዳዊት 25:18)
" ጠላቶቼ እንደ በዙ እይ፥ የግፍም ጥል ጠልተውኛል።" (መዝሙረ ዳዊት 25:19)
" ነፍሴን ጠብቅና አድነኝ፤ አንተን ታምኛለሁና አልፈር።" (መዝሙረ ዳዊት 25:20)
" አንተን ተስፋ አድርጌአለሁና የውሃትና ቅንነት ይጠብቁኝ።" (መዝሙረ ዳዊት 25:21)
" አቤቱ፥ እስራኤልን ከመከራው ሁሉ አድነው። "(መዝሙረ ዳዊት 25:22)
_______________________________
Join us as we unpack these vital teachings and see how they apply to our everyday lives. Whether you’re facing your own battles or seeking deeper faith, this video offers valuable insights for everyone.
🔔 *Don’t forget to like, subscribe, and hit the notification bell* to stay updated with our latest content! We’d love to hear your thoughts in the comments below-how does Psalm 23-25 resonate with your journey?
📖 *Stay Connected:*
Follow us on [Instagram/Facebook/Telegram] for daily encouragement!
Visit our website for more resources and in-depth studies.
Thank you for watching, and may you find hope and strength through your faith! 🙏
#Psalm23 #Faith #DivineProtection #TrustInGod #SpiritualJourney #Blessings #habesha #psalm23 #Psalm24 #psalm25

มุมมอง: 323
วีดีโอ
📖መዝሙረ ዳዊት 20-22 📖 PSALM 20-22 📖 በመከራ ቀን እግዚአብሔር ይስማህ፤ | እነርሱ ተሰነካክለው ወደቁ፤ እኛ ግን ተነሣን፥ ጸንተንም ቆምን።
มุมมอง 1882 หลายเดือนก่อน
Uncover the Strength of Psalms 20-22! 🌟 ከኛ ጋር ቤተሰብ ለመሆንና በየቀኑ የሚለቀቁ መንፈሳዊ መዝሙሮች፣ስብከቶች፣ታሪካዊ ገዳማትን ለማየት Subscribe ያድርጉ! 🙏#እመቤታችን_ቅድስት_ድንግል_ማርያም ከመጣብን ጦርነት አላቃን ህዝባችንን በፍቅር በሰላም በአንድነት ታኑረን ዘመናችንን ትባርክልን፡፡ "ለመዘምራን አለቃ፤ የዳዊት መዝሙር።" (መዝሙረ ዳዊት 20:ለመዘምራን) " በመከራ ቀን እግዚአብሔር ይስማህ፤ የያዕቆብ አምላክ ስም ያቁምህ።" (መዝሙረ ዳዊት 20:1) " ከመቅደሱ ረድኤትን ይላክልህ፥ ከጽዮንም ያጥናህ።" (መዝሙረ ዳዊት 20:2) " ቍርባንህን ሁሉ ያስብልህ፤ የሚቃጠል መሥዋዕትህን ያለምል...
📖መዝሙረ ዳዊት 17-19 📖 PSALM 17-19 📖 የዳዊት ጸሎት | እግሮች እንዳይናወጡ አረማመዴን በመንገድህ አጽና።
มุมมอง 2312 หลายเดือนก่อน
Uncover the Strength of Psalms 17-19! 🌟 ከኛ ጋር ቤተሰብ ለመሆንና በየቀኑ የሚለቀቁ መንፈሳዊ መዝሙሮች፣ስብከቶች፣ታሪካዊ ገዳማትን ለማየት Subscribe ያድርጉ! 🙏#እመቤታችን_ቅድስት_ድንግል_ማርያም ከመጣብን ጦርነት አላቃን ህዝባችንን በፍቅር በሰላም በአንድነት ታኑረን ዘመናችንን ትባርክልን፡፡ In this inspiring video, we delve into the powerful messages of Psalms 17, 18, and 19, uncovering themes of God’s protection, deliverance, and the revelation of His glory in creation. These scri...
📖መዝሙረ ዳዊት 14-16 📖 PSALM 14-16 📖 ሁልጊዜ እግዚአብሔርን በፊቴ አየዋለሁ፤ በቀኜ ነውና አልታወክም።
มุมมอง 1712 หลายเดือนก่อน
🌟ከኛ ጋር ቤተሰብ ለመሆንና በየቀኑ የሚለቀቁ መንፈሳዊ መዝሙሮች፣ስብከቶች፣ታሪካዊ ገዳማትን ለማየት Subscribe ያድርጉ! 🌿 🙏#እመቤታችን_ቅድስት_ድንግል_ማርያም ከመጣብን ጦርነት አላቃን ህዝባችንን በፍቅር በሰላም በአንድነት ታኑረን ዘመናችንን ትባርክልን፡፡ In this insightful video, we delve into the profound messages of Psalms 14, 15, and 16, exploring themes of human folly, the call to holiness, and the deep assurance of God's presence and protection. These Psalms challenge us to re...
📖መዝሙረ ዳዊት 11-13 📖 PSALM 11-13 📖 የረዳኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ | ለልዑል እግዚአብሔር ስምም እዘምራለሁ።
มุมมอง 2722 หลายเดือนก่อน
🌟ከኛ ጋር ቤተሰብ ለመሆንና በየቀኑ የሚለቀቁ መንፈሳዊ መዝሙሮች፣ስብከቶች፣ታሪካዊ ገዳማትን ለማየት Subscribe ያድርጉ! 🌿 🙏#እመቤታችን_ቅድስት_ድንግል_ማርያም ከመጣብን ጦርነት አላቃን ህዝባችንን በፍቅር በሰላም በአንድነት ታኑረን ዘመናችንን ትባርክልን፡፡ In this thought-provoking video, we dive into the powerful messages of Psalms 11, 12, and 13, exploring themes of trust in God’s protection, the need for integrity in a corrupt world, and the heartache of waiting on God in times of...
📖መዝሙረ ዳዊት 8-10 📖 PSALM 8-10 📖 ታስበው ዘንድ ሰው ምንድር ነው? | ትጐበኘውም ዘንድ የሰው ልጅ ምንድር ነው?
มุมมอง 3512 หลายเดือนก่อน
Uncover the Strength of Psalms 8-10! 🌟 ከኛ ጋር ቤተሰብ ለመሆንና በየቀኑ የሚለቀቁ መንፈሳዊ መዝሙሮች፣ስብከቶች፣ታሪካዊ ገዳማትን ለማየት Subscribe ያድርጉ! 🙏#እመቤታችን_ቅድስት_ድንግል_ማርያም ከመጣብን ጦርነት አላቃን ህዝባችንን በፍቅር በሰላም በአንድነት ታኑረን ዘመናችንን ትባርክልን፡፡ In this enlightening video, we explore the profound messages of Psalms 8, 9, and 10, highlighting themes of God’s majesty, justice, and the importance of seeking refuge in Him. Discover how these...
📖መዝሙረ ዳዊት 4-7 📖 PSALM 4-7 📖 በዕንባዬም መኝታዬን አርሳለሁ
มุมมอง 4103 หลายเดือนก่อน
Uncover the Strength of Psalms 4-7! 🌟 ከኛ ጋር ቤተሰብ ለመሆንና በየቀኑ የሚለቀቁ መንፈሳዊ መዝሙሮች፣ስብከቶች፣ታሪካዊ ገዳማትን ለማየት Subscribe ያድርጉ! 🙏እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከመጣብን ጦርነት አላቃን ህዝባችንን በፍቅር በሰላም በአንድነት ታኑረን ዘመናችንን ትባርክልን፡፡ In this enlightening video, we delve into the profound messages of Psalms 4, 5, 6, and 7, highlighting themes of prayer, protection, and God's faithfulness. Discover how these scriptures guide us t...
📖መዝሙረ ዳዊት 3 📖 PSALM 3 📖 አቤቱ፥ የሚያስጨንቁኝ ምንኛ በዙ! David expresses deep distress
มุมมอง 4183 หลายเดือนก่อน
Uncover the Strength of Psalm 3! 🌟 In this illuminating video, we explore the powerful message of Psalm 3, focusing on themes of trust, deliverance, and the steadfast protection of God. Discover how this scripture speaks to our struggles and reassures us of God’s unwavering presence in times of trouble. ✨ What You'll Learn: - The significance of seeking refuge in God during life’s challenges - ...
📖መዝሙረ ዳዊት 2 📖 PSALM 2 📖 አሕዛብ ለምን ያጕረመርማሉ? Why do the heathen rage?
มุมมอง 5063 หลายเดือนก่อน
🌿 Discover the Power of Psalm 2! 🌟 In this enlightening video, we delve into the profound message of Psalm 2, examining the themes of divine sovereignty, rebellion, and the ultimate authority of God. Learn how this scripture reveals the consequences of opposing His will and the assurance of His protection over the faithful. ✨ What You'll Learn: - The significance of God’s reign and authority ov...
📖መዝሙረ ዳዊት 1📖 PSALM 1📖ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ: Blessed is ?
มุมมอง 4523 หลายเดือนก่อน
Discover the Wisdom of Psalm 1! 🌿 In this inspiring video, we dive deep into the powerful message of Psalm 1, exploring the contrast between the righteous and the wicked. Learn how this timeless scripture teaches us about the blessings of a life rooted in faith, the importance of meditation on God’s word, and the promise of prosperity for those who follow His path. ✨ What You'll Learn: - The ch...
Praying for the Dead | ተዝካር ማለት ምን ማለት ነው? በመፅሐፍ ቅዱስ እንዴት ይታያል? የጸሎተ ፍትሐት እና ተዝካር ጥቅም ምንድን ነው?
มุมมอง 2523 หลายเดือนก่อน
Both living and deceased, remains united in faith! There are verses in the Bible that support the practice of praying for the dead, particularly in the context of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, Key Verses 1. Sirach (Ecclesiasticus) 7:17: - Verse: “Do not neglect the dead, and do not forget them. Remember them in your prayers and your supplications.” - Justification: This verse emphasiz...
"ቀርነ በግዕ" ማለት የበግ ቀንድ ማለት ነው።
มุมมอง 2583 หลายเดือนก่อน
"ቀርነ በግዕ" መስቀል ~አስደናቂ ትርጓሜው በእለተ አርብ "ቀርነ በግዕ" ማለት የበግ ቀንድ ማለት ነው። በታላቁ ቅዱስ መጽሐፍ በኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 22 ከቁጥር 1 ጀምሮ እግዚአብሔር አብርሃምን ይፈትነው ዘንድ ልጁን ይስሐቅን እንዲሰዋለት እንዳዘዘው ተጽፎ እናገኛለን። ይኸውም፦ "ወይቤሎ፦ ንሥኦ ለወልድከ ዘታፈቀር ይስሐቅሃ ወሑር ውስተ ደብር ላዕላይ ወአዕርጎ ኀቤየ ወሡ ውስተ ደብር አሐዱ ዘእቤለከ። ትርጉም፦ "የምትወደውን አንድ ልጅህን ይስሐቅን ይዘህ ወደ ሞሪያም ምድር ሂድ፤ እኔም በምነግርህ በአንድ ተራራ ላይ በዚያ መሥዋዕት አድርገህ ሠዋው፡ አለ።" አብርሃም የሚወደውን ልጁን የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ አክብሮ ለመፈጸ...
አልተሳሳትኩም ጠላቴ እንክርዳድህን አትዝራ ||| ethiopian orthodox mezmur ||| Best Spiritual
มุมมอง 5K2 ปีที่แล้ว
አልተሳሳትኩም ጠላቴ እንክርዳድህን አትዝራ ||| ethiopian orthodox mezmur ||| Best Spiritual
ነበልባሉ ሆነ የቅኔ ከተማ ||| በግርማው ሲገለጥ ገብርኤል ዘራማ ||| ethiopian orthodox mezmur ||| Best Spiritual
มุมมอง 1.2K2 ปีที่แล้ว
ነበልባሉ ሆነ የቅኔ ከተማ ||| በግርማው ሲገለጥ ገብርኤል ዘራማ ||| ethiopian orthodox mezmur ||| Best Spiritual
እንደማትተወኝ አውቄያለሁ እንደማትረሳኝ ||| ethiopian orthodox mezmur ||| Best Spiritual Song
มุมมอง 1.9K2 ปีที่แล้ว
እንደማትተወኝ አውቄያለሁ እንደማትረሳኝ ||| ethiopian orthodox mezmur ||| Best Spiritual Song
***ኪዳነ ምሕረት እመቤት ||| የዓለም ሁሉ መድኃኒት ||| ethiopian orthodox mezmur ||| Best Spiritual Song
มุมมอง 3.5K2 ปีที่แล้ว
ኪዳነ ምሕረት እመቤት ||| የዓለም ሁሉ መድኃኒት ||| ethiopian orthodox mezmur ||| Best Spiritual Song
አቡነ አረጋዊ ፃዲቁ መነኩሴ ||| ፃድቁ አማልደኝ በቅድመ ሥላሴ ||| ethiopian orthodox mezmur ||| Best Spiritual Song
มุมมอง 6K2 ปีที่แล้ว
አቡነ አረጋዊ ፃዲቁ መነኩሴ ||| ፃድቁ አማልደኝ በቅድመ ሥላሴ ||| ethiopian orthodox mezmur ||| Best Spiritual Song
ሊረዳኝ መጣ ሚካኤል ||| ስሙ ታትሟል የአዶናይ በክንፎቹ ላይ ||| ethiopian orthodox mezmur ||| Best Spiritual Song
มุมมอง 2.3K2 ปีที่แล้ว
ሊረዳኝ መጣ ሚካኤል ||| ስሙ ታትሟል የአዶናይ በክንፎቹ ላይ ||| ethiopian orthodox mezmur ||| Best Spiritual Song
አማን በፅዮን ||| የማህፀንሽ ፍሬ ማረከው ልቤን ||| Best Orthodox Tewahido Spiritual Song
มุมมอง 8132 ปีที่แล้ว
አማን በፅዮን ||| የማህፀንሽ ፍሬ ማረከው ልቤን ||| Best Orthodox Tewahido Spiritual Song
አማን በአማን ||| የሥላሴ መንግስት ነው ለዘልዓለም ||| ethiopian orthodox mezmur ||| Best Spiritual Song
มุมมอง 1.8K2 ปีที่แล้ว
አማን በአማን ||| የሥላሴ መንግስት ነው ለዘልዓለም ||| ethiopian orthodox mezmur ||| Best Spiritual Song
ሊቀ መዘምራን ||| አሳስቢ ድንግል ሆይ አሳስቢ ||| Ethiopian orthodox mezmur ||| Best Spiritual Song
มุมมอง 11K2 ปีที่แล้ว
ሊቀ መዘምራን ||| አሳስቢ ድንግል ሆይ አሳስቢ ||| Ethiopian orthodox mezmur ||| Best Spiritual Song
የፋሲካ መዝሙሮች ||| Easter ||| ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ||| ethiopian orthodox mezmur ||| Best Spiritual Song
มุมมอง 1.3K2 ปีที่แล้ว
የፋሲካ መዝሙሮች ||| Easter ||| ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ||| ethiopian orthodox mezmur ||| Best Spiritual Song
ሆሳዕና ምን ማለት ነው? ||| ሆሳዕና በአርያም ||| Mezmure Dawit Tube ||| Amharic Sermon ||| እንኳን ለሆሳዕና በሰላም አደረሳችሁ!
มุมมอง 3.1K2 ปีที่แล้ว
ሆሳዕና ምን ማለት ነው? ||| ሆሳዕና በአርያም ||| Mezmure Dawit Tube ||| Amharic Sermon ||| እንኳን ለሆሳዕና በሰላም አደረሳችሁ!
***አዲስ መዝሙር ||| በሰው ሀገር ኑሮ ||| ዘማሪት ብስራት ልዑል ||| Best Ethiopian Orthodox Tewahido Spirtual Song
มุมมอง 3.5K2 ปีที่แล้ว
አዲስ መዝሙር ||| በሰው ሀገር ኑሮ ||| ዘማሪት ብስራት ልዑል ||| Best Ethiopian Orthodox Tewahido Spirtual Song
ከመላእክት ጋራ ||| በ ሊቀ መዘምራን ||| Best Ethiopian Orthodox Tewahido Spirtual Song
มุมมอง 1.2K2 ปีที่แล้ว
ከመላእክት ጋራ ||| በ ሊቀ መዘምራን ||| Best Ethiopian Orthodox Tewahido Spirtual Song
አብርሃም ደጉ ምእመን ||| ሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ ||| Niseha Mezmur ||| Best Orthodox Tewahido Spiritual Song
มุมมอง 2.1K2 ปีที่แล้ว
አብርሃም ደጉ ምእመን ||| ሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ ||| Niseha Mezmur ||| Best Orthodox Tewahido Spiritual Song
ምስጋና ይድረሰው ከሁላችን ||| Best Orthodox Tewahido Mezmur ||| Spiritual Songs
มุมมอง 2.3K2 ปีที่แล้ว
ምስጋና ይድረሰው ከሁላችን ||| Best Orthodox Tewahido Mezmur ||| Spiritual Songs
ለዐቢይ ጾም የተመረጡ መዝሙሮች ||| ethiopian orthodox mezmur ||| Best Spiritual Song
มุมมอง 10K2 ปีที่แล้ว
ለዐቢይ ጾም የተመረጡ መዝሙሮች ||| ethiopian orthodox mezmur ||| Best Spiritual Song
ስለ ዓቢይ ጾም የግድ ማወቅ ያለብን ጉዳይ||| About Abiy Tsom By Liqeliqawunt Ezra Hadis||| OrthodoxTewahido Sermon
มุมมอง 2.7K2 ปีที่แล้ว
ስለ ዓቢይ ጾም የግድ ማወቅ ያለብን ጉዳይ||| About Abiy Tsom By Liqeliqawunt Ezra Hadis||| OrthodoxTewahido Sermon
ጾመ ነነዌ ||| Tsome Nenewe ||| Ethiopian Orthodox Tewahido Amharic Sermon
มุมมอง 2.8K2 ปีที่แล้ว
ጾመ ነነዌ ||| Tsome Nenewe ||| Ethiopian Orthodox Tewahido Amharic Sermon
አቤቱ. የዳዊት. ልጂ ሆይ ማረን. ይቅር በለን እገዚኦ. ለኔስ ወዮልኝ አቤቱ. ጌታየ ሆይ ከፍርድ አድነን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አምላክ አቦይ ለንስሃ ሞት አብቃኝ 😂😂😂😂
ይማረን ፈጣሪ
Libona siten geta hoy 🙏🙏🙏
ኣብየቱ ልቦና ስጠን ኣሜላኬ😢 😭💔😭💔😭
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ ማርኝ ይቅርም በለኝ ለንስሀ አብቃኝ
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን።
Kale Hiwot yasemln 🙏🙏🙏
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽
⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏👏👏👏💔💔💔
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አምላኬሆይ ለንሰሀ ሞትአብቃኝ
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽
አሜን
🙏🏽 🙏🏽🙏🏽
አቤቱ ማረን ይቅርበለን
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽
ቃለህይወት ያሰማልን ቅዱስ ኤልሻዳይ ጥበብና ማስተዋልን ያድለን በእምነታችን ያፅናን መጨረሻችንን ያሳምርልን🙏
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደበደሌሳይሆን በቸርነትህ ይቅርበለኝ
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽
አምላኬ ሆይ ያላንቴ ማውጫ መግቢይ የለኝምና በድየለው ይቅር በለኝ አቤቱ አምላ ሆይ በመንግቱ ግዜ አስበኝ
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽
የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርሰቶስ ሆይ አቤቱ ማረን።
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽
❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አቤቱ ጌታዬሆይ እንደበደላችን እንደሀጥያታችን ሳይሆን እንደምህረትህ እንደቸርነትህ ማረን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አቤቱ ጌታዬሆይ እኔሀጥያተኛ ልጅህን በመንግስትህ አስበኝ❤🙏🙏
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽
🙏🙏🙏🙏🙏🌂
🙏🏽 🙏🏽 🙏🏽
😭😭😭😭😭😭የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭ለንስሃ ሞትም አብቃን 😭😭😭😭😭😭አስራት ሀገርህን ኢትዮጵያን ታረቅልን 😭😭😭😭
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
🙏🏽 🙏🏽🙏🏽
kale hiwot Yasemalen!
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽
kale hiwot Yasemalen
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽
Ellllllllll❤❤❤❤❤❤❤
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽
Amne amne amne
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽
😮
🙏🏽🙏🏽 🙏🏽
አምለኬ ሆይ ይቅር በለን
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽
ኣቤቱ ጌታየ ሆይ ማሃረነ ክርስቶስ🙏🙏🙏
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽
አምላኬ ለንስሀ አብቀኝ
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽
❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🏽🙏🏽 🙏🏽
abetu yekir belen ende atiyate sayhone ende cherinetik maren 😰😰😰😰 amen
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽
አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤
🙏🏽 🙏🏽 🙏🏽
ኣቤቱ ፈጣሬሆይ ይቅር በለን 😢
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽
አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን እደኛ ሀፂያት ሳይሆን እዳተ ቸርነት 😥😰😥😰
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽
😢😢😢😢😢
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢
🙏🏽🙏🏽 🙏🏽
በቸርነትሕ ይቅር በለን
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህ ለንስሐ አብቃኝ😭😭😭😭😭😭😭
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽
አቤቱ እንደኛ ሀጢአት ሳይሆን እንደ አንተ ቸርነት መሀረነ ይቅርበለነ ሀሎ ሊያ😢😢😢
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽
kalehiwot yasemaln
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽
😢😢😢😢😢😢😢
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽
❤❤❤❤❤❤
🙏🏽 🙏🏽 🙏🏽
Yaltaweke gen desmel mezmure
Thank you!
ሀጥያታችንን ይቅር ይበለን ንስሀ እንግባ
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ዉድ🙏🙏🙏
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽
.አቢቱ ማረን
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽