![Bereket 21](/img/default-banner.jpg)
- 7
- 40 381
Bereket 21
Canada
เข้าร่วมเมื่อ 14 ม.ค. 2022
ተደፋፍሮ ዲያቆኑ ደም በአፍ በአፍንጫው ተፋ| መነኩሴዋን....😰
አይ የሰው ድፍረት😰 አቤት የእግዚአብሔር ትዕግሥት🙏
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ethiopia
#መምህር_ግርማ #ቀሲስ_ሔኖክ_ወልደማርያም
#ethiopia #duet #viralvideo
#መምህር_ተስፋዬ #ethiopiaorthodoxtewahdochurch
#duet @eftahtesfasilase4230
@kesishenokweldemariam2240
@memihirtesfayeabera @nkutamirtsion
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ethiopia
#መምህር_ግርማ #ቀሲስ_ሔኖክ_ወልደማርያም
#ethiopia #duet #viralvideo
#መምህር_ተስፋዬ #ethiopiaorthodoxtewahdochurch
#duet @eftahtesfasilase4230
@kesishenokweldemariam2240
@memihirtesfayeabera @nkutamirtsion
มุมมอง: 68
วีดีโอ
ንቁ🔔 ኩል ለቡዳ መንፈስ👀 ያለው አስተዋጽኦ እና ከዚህ መንፈስ መላቀቂያ መፍትሔ መምህር ተስፋዬ እንዳስተማረው @memihirtesfayeabera
มุมมอง 5667 วันที่ผ่านมา
ቡዳ መንፈስ ነው ሰይጣን ነው ስለ እርኩሳን መናፍስት ሴራ እንወቅ እንንቃ🔔🔔 Like👍 Share Subscribe🔔 #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ethiopia #መምህር_ግርማ #ቀሲስ_ሔኖክ_ወልደማርያም #ethiopia #duet #viralvideo #መምህር_ተስፋዬ #ethiopiaorthodoxtewahdochurch #duet @eftahtesfasilase4230 @kesishenokweldemariam2240 @memihirtesfayeabera @nkutamirtsion
ንቁ🛎🛎እውቀታችንን ሰዎች በመተት ሲወስዱት ሚታዩ ምልክቶች እና መፍትሔው በቀሲስ ሔኖክ ወልደማርያም @kesishenokweldemariam2240
มุมมอง 16K14 วันที่ผ่านมา
ሙሉውን ከፈለጉ እዚህ ላይ ያገኙታል @kesishenokweldemariam2240 #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ethiopia #መምህር_ግርማ #ቀሲስ_ሔኖክ_ወልደማርያም #ethiopia #duet #viralvideo #መምህር_ተስፋዬ #ethiopiaorthodoxtewahdochurch #duet @eftahtesfasilase4230 @kesishenokweldemariam2240 @memihirtesfayeabera @nkutamirtsion
መተት የተመተተበት ሰው የሚያሳያቸው ምልክቶች ቀሲስ ሔኖክ ወልደማርያም እንዳስተማሩት@kesishenokweldemariam2240
มุมมอง 14K18 วันที่ผ่านมา
#መምህር_ግርማ #መምህር_ተስፋዬ #ቀሲስ_ሔኖክ_ወልደማርያም @memihirtesfayeabera @eftahtesfasilase4230 #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ethiopia #orthodox #viralvideo
መምህር ተስፋዬ ስለ ዘውድ እና ጎፈር dream Walkers ለሊት በእንቅልፍ ልብ የሚሄዱትን ሚነካ ጥንቁልናና ስለመንፈስ በግልጽ የሚያሳይ ፊልም
มุมมอง 4.2K24 วันที่ผ่านมา
@memihirtesfayeabera @eftahtesfasilase4230 #ዘውድ_እና_ጎፈር #መምህር_ግርማ #ቀሲስ_ሔኖክ_ወልደማርያም @eliana_entertainment #duet #viralvideo #ethiopiaorthodoxtewahdochurch #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ethiopianmovies #ethiopia
አሳብደው ብለው የላኩት የእብደት መንፈስ ምስጢሩ ሲጋለጥ እና አንዳንድ መርማሪዎች ወንጀለኛን ለመያዝ መናፍስትን ሲጠቀሙ በመምህር ተስፋዬ
มุมมอง 2Kหลายเดือนก่อน
@memihirtesfayeabera @eftahtesfasilase4230 #መምህር_ግርማ #ቀሲስ_ሔኖክ_ወልደማርያም
መምህር ተስፋዬን እንደዚህ ምን አሳቀው እንዲሁም ለሴቶችም መልዕክት አለ
มุมมอง 2.9Kหลายเดือนก่อน
#መምህር ተስፋዬ #መምህር_ግርማ#ቀሲስ ሔኖክ_ወልደማርያም
አረ ተው አንተ ውሸታ ምአለ አንተንም ስትቀረደድ ቢቀስፍህ ይሄኔ እናንተ ገላችሁት ይሆናል የአነጋገርህ አለማማር
ye menafst sra yih kehone mefthewus mindine min madreg alebing
በፍጹም ልቡና በጸጸት ወደ እግዚአብሔር መመለስ ከዚያም በጾም በጸሎትና በስግደት መበርታት ጸበል ያለመሰልቸት መጠመቅ አብዝቶ መጠጣት አውቆ ሰይጣን ተስፋ በማስቆረጥ ይፈታተናልና አለመሰልቸት መጽናት ከቻልን ደግሞ በንስሐ ታጥበን ቅዱስ ስጋውንና ክቡር ደሙን መቀበል ያስፈልጋል እግዚአብሔር ይርዳን🙏🙏🙏
andu enenegn geta hoy asibegn
ይሄን የኔ ታሪክ ነው በእመቤታችን በድንግል ማርያም ከኔ ጋር ስለሆነች በስግደት አሸንፌዋለው ቃጥላ ማርያም እናቴ ክብር ምስጋና ይግባሽ
ወገኔ ክፉን ማሸነፍ የሚቻለው በመስገድና በመጸለይ ብቻ ነው
Satoch seyaregzu afer yemibelut, yee Iron etret new. Yehee vee science yeteregagetee new.
ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤
Edte wanle
መፍትሄውስ ?
በፍጹም ልቡና በጸጸት ወደ እግዚአብሔር መመለስ ከዚያም በጾም በጸሎትና በስግደት መበርታት ጸበል ያለመሰልቸት መጠመቅ አብዝቶ መጠጣት አውቆ ሰይጣን ተስፋ በማስቆረጥ ይፈታተናልና አለመሰልቸት መጽናት ከቻልን ደግሞ በንስሐ ታጥበን ቅዱስ ስጋውንና ክቡር ደሙን መቀበል ያስፈልጋል እግዚአብሔር ይርዳን🙏🙏🙏 አደራዎትን ተስፋ አይቁረጡ እግዚአብሔር አለ የቻሉትን ይጣሩ እሱ ይሰራል
መፍትሄው ታዲ ምድነው ??
@@hfj4001 በፍጹም ልቡና በጸጸት ወደ እግዚአብሔር መመለስ ከዚያም በጾም በጸሎትና በስግደት መበርታት ጸበል ያለመሰልቸት መጠመቅ አብዝቶ መጠጣት አውቆ ሰይጣን ተስፋ በማስቆረጥ ይፈታተናልና አለመሰልቸት መጽናት ከቻልን ደግሞ በንስሐ ታጥበን ቅዱስ ስጋውንና ክቡር ደሙን መቀበል ያስፈልጋል እግዚአብሔር ይርዳን🙏🙏🙏
@bereket2122 አሽ አመሰግናለሁ በፀሎታችሁ አስቡሰኛ እህት ማካኤል አላችሁ
እደ አሸን ነው የፈላችሁት መተት ድግምት እያላችሁ ብር መቀበያ በዛ በዛ 😊
አይጥ የለም ግን ሌላው በጠቅላላ አዲስ የመጣብኝ ነገር ነው ስግደት የምወድ ልጅ ሞት ሆነብኝ
አይዞን መበርታት ነው🙏
Ewedsalewe,Yana,abate,selana,mela,felegeleze
😊😢
አድራሻቸው የትነው ደብራቸው
አዲስ አበባ ከሆኑ አያት 5 ሰንሻይን አፓርታማ ገባ ብሎ መጥምቁ ዮሐንስ እና እመቤታችን ማርያም ቤተክርስቲያን ዘወትር እሁድ፣ረቡዕ እና አርብ ሔደው አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ
አድራሻቸው የትነው
አባታቻን ግንዛቤ ማስጨበጫዎ ድንቅ ሆኖ ማነው መከላከያውን ዘነጉብንን?
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ይገርማል እኔም
እኔን አጥበውኛል ልጽፍ ያልኩትን ራሱ ረሳዋለሁ አሁን ላይ ጀዝቤ ወደ ሰባዎቹ ተመልሼ በባዶ ትዝታ ውስጥ በር ዘግቸ ነው የምውለው ያሉት ነገእ ሁሉ አለብኝ በቁም ሞቻለሁ
አይዞን በጸሎት መበርታት ነው እግዚአብሔር ያስተካክለዋል🙏
ፀሎት ነው መፍትሄው አስራት ማውጣት ነው
ስልካችሁን እፈልጋለሁ።
የአይነ ጥላ መድሐናት እባካችሁ
መንቃት ጾም፣ጸሎት፣ስግደት፣ንስሐ፣ቅዱስ ቁርባን፣ጸበል መጠመቅ(መጠጣት)፣በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ
መፍትሔውስ??
በፍጹም ልቡና በጸጸት ወደ እግዚአብሔር መመለስ ከዚያም በጾም በጸሎትና በስግደት መበርታት ጸበል ያለመሰልቸት መጠመቅ አብዝቶ መጠጣት አውቆ ሰይጣን ተስፋ በማስቆረጥ ይፈታተናልና አለመሰልቸት መጽናት ከቻልን ደግሞ በንስሐ ታጥበን ቅዱስ ስጋውንና ክቡር ደሙን መቀበል ያስፈልጋል እግዚአብሔር ይርዳን🙏🙏🙏
God bless
የኔዉ ታርክ አይ እደሌ አምላኬ ታርካ ተቀይረዋል 😊
ልክነዉ የሜስጠላዉ
Sagale jirenyaa sin yaa dhagesisu
Bzu new yemes abate geragebtogal
Eshi hulum yalkew alebegi mn laderege 10 year honegi lmn sel
እኔ እሳቸውን አደለሁም መፍትሔው በፍጹም ልቡና በጸጸት ወደ እግዚአብሔር መመለስ ከዚያም በጾም በጸሎትና በስግደት መበርታት ጸበል ያለመሰልቸት መጠመቅ አብዝቶ መጠጣት አውቆ ሰይጣን ተስፋ በማስቆረጥ ይፈታተናልና አለመሰልቸት መጽናት ከቻልን ደግሞ በንስሐ ታጥበን ቅዱስ ስጋውንና ክቡር ደሙን መቀበል ያስፈልጋል እግዚአብሔር ይርዳን🙏🙏🙏 አደራዎትን ተስፋ አይቁረጡ እግዚአብሔር አለ የቻሉትን ይጣሩ እሱ ይሰራል
abate betaam ina meseginalen. neger gin yezhi hulu mikiniyant ye Ethiopia orthodox church nat. lemin ye milut kehone mergeta Yemibalu ye satinael meliktegna nw ina ke amhara kilil/region yemimexu kahin tebayooch beteleyem gojjam ye metetegna midir ye mimexu . zare lay bihon Ethiopia ye mitastenagidew fetena ye nesu xos nw. lemisale/example be Mojo lay xiqur doro iye kebere teyizo tselot iyaderku nw ye mile mergisatinael not mergeta. 2. be kaffa zone tabot kertso yeteyazew mergeta inatew mititachew inatew milikitun sitnageru shame on you. yasafral. GETA Egziyabher ye feterehu sew ine belixalew yene beteseb ke hulum belay nw yemilew mamim merih haile selase qal / fetha negest ye EGZIYABHER qal adrigo mewused.3. ye bahil medanit iyalu beye mass media yemipostuts metete aydelem. amhara indo christioyan nw BE egziyabher metetegna aydel ken xebiqo inji fexarih zim ayiilm ahunim iyayen min indehone indaale be qellem wollega iye te fexer e iyalehun even amhara kilil irasu min iyayeech indalech ine orthodox negn gin metetegn neb woyim hawariya be metsaf qidus alayehun inate keyet amexachu. EOC Yalut mergeta tebay satanael meriwooch bemul 100% metetegna naachew lemindn nw yihe kahun behwala mergeta hone ke amhara kilil wode south any part mit liku kehone imehu inde kelem wolega amhara metardu iyikexila INDO BETAAM YEMIGERMO ngr indezhm bilo christian silehonn yemitilut gud iko nw. iyesus/JUSES YETU GA NW METET IYESERA INEN LEMIN YEMILOO/ CHRISTIAN SILO HONACHU NW BILAACHU HUlunm hizb yemitawukut amhara metetegna inji orthodox ayidelem.
Chefen telacha😣 ena demo Ethiopian Orthodox ቤተክርስቲያን lemanem cheger huna atakem yedehnet yefews yehiwot bet nech enji sew besatew ቤተክርስቲያንን metechet ayegebam demom እግዚአብሔርንeyetenagerk endehone ewek ቤተክርስቲያን ራሷ ኢየሱስ ክርስቶስ newna ena demo yalkew bota becha sayhon hulum bota hagerachen lay alem layem ale ena demo yehen መጽሐፈ ሔኖክ ም2 እንደሚለው አሚዛራክ yetebale aganent new ser memas ketel mebetes ጋኔን mesab lesew lej yastemarew behagrachen yalewem yehew new ena demo raschu argachu rasachu stnageru mn malet new ቤተክርስቲያን yehen erkus tegbar በጽኑ tawgzalech ena yeandu manenet yeandun yegeltsewal?🤔 enesu bemergeta sem tedebkew new miyawenabdut enji yehe tegbar ቤተክርስቲያንን ayweklem❌
ቃል ሂወት ያሰማልን
emigerm new yhu yni hywet new adegna bebesht eyetesekayhu new huletgna ahun tstekakele sl edegena ybelashl ahunm emadergew gra gebtognal zm bye malkes bcha hunal negeri
ayzon በፍጹም ልቡና በጸጸት ወደ እግዚአብሔር መመለስ ከዚያም በጾም በጸሎትና በስግደት መበርታት ጸበል ያለመሰልቸት መጠመቅ አብዝቶ መጠጣት አውቆ ሰይጣን ተስፋ በማስቆረጥ ይፈታተናልና አለመሰልቸት መጽናት ከቻልን ደግሞ በንስሐ ታጥበን ቅዱስ ስጋውንና ክቡር ደሙን መቀበል ያስፈልጋል እግዚአብሔር ይርዳን🙏🙏🙏 አደራዎትን ተስፋ አይቁረጡ እግዚአብሔር አለ የቻሉትን ይጣሩ እሱ ይሰራል
አባታችን ጥሩ አስተምህሮ ነዉ ምልክቱ ሲታወቅ ነዉ በሽታዉ የሚለየዉ በርቱልኝ ደስ ይላል ሰዉን የሚመልሰዉ የሚያነቃዉ ምልክቱ ሲነገረዉ ነዉ
ሁሉም ያሉት የኔ ህይወት ነዉ ዛር አይነጥላዉ ከመተቱ ጋር ተባብሮ እንዲህ እንዲሰማኝ ያደርጉ ነበር በመጨረሻ ሰላም አጥቼ በትዳሬ ራሴን ላጠፋ ስል ነዉ ከመምህር ግርማ ተግባራዊ ክርስትና ጋር በዮቱዮብ ያየሁት ዳኝ ሲለኝ የምወደዉ መድሀኒዓለም እሳቸዉን ላከልኝ ከዛ እርሶን መምህር ተስፋየን ስሰማ ራሴን አወኩት የሚገርመዉ ግን መንፈስቅዱስ እንዳልጠፋበት ከዛ በፊት ምልክት ሰቶኝ ነበር እናንተን ሳልሰማ የአምልኮት ህይወትን እያለማመደኝ ነበር ሰይፈ ስላሴን ፀልይና 41 ስገጅ ይለኝ ነበር ዉስጤ ልክ እሱን ለ1 ወር ሳደርግ ቤቴ ሰላም ይሆን ነበር እናንተ ጋር ያገናኘንኝ ይሄን የአምልኮ ህይወት ሊያጠናክርልኝ ነበር🤔
ወይኔ በቃ የኔ ህይወት
መተት የሰይጣን ነው መተትን በዚህ ያህል ደረጃ መተንተን መሰይጠን ነው ሁሌ ከርሶ አንደበት ፁሁፍ የሰይጣንን ስራ መተንተንና በመፃፍ የርኩስ ስራ ተግባራትን ማስተማርና ለሱ እውቅና መስጠት ነው እስኪ ስለክርስቶስ አስተምሩ መተት ከነመታች አስመታቹ መድረሻ ያጣል እስኪ ስለወለላይቱ ድንግል ማርያም ተናገሩ መድረሻ ያጣል ሁሌ ሰይጣንን መስበክ ልቦና ይስጦት ፈጣሪ ይገስፆት
ስለ ወለላይቱ ማርያም ያስተማሩትን share ላርግሎት🤔
መተተኛ ስለሆንሽ ስለማይመለከትሽ ዉጭ እዚህ የተመተተባቸዉ ምስኪን የማያዉቁ ብቻ ናቸዉ የሚገባቸዉ ገባሽ ጅሎ ሰይጣን በአንች ቤት ጥርሱን አግጥጦ አይኑን አጉረጥርጦ ካልመጣ ያለ አይመስልሽም ይሄኔ ህይወትሽ ባዶ ሆኖብሽ ፈጣሪሽን ስንቴ አማረሻል ስንቴ ተሳድበሻል ይህ ነዉ ሰይጣን ስራዉ ይሄንንም በኔ ህይወት አረጋግጥልሻለሁ ፈጣሪየ እየመሰለኝ ስንቴ ተሳድቤዋለሁ ስንቴ አማርሬዉ ነበር አየሽ ሰይጣን ስራዉን በመሀል ገብቶ ከፈጠረሽ ማጣላት መቼም የ እሱ ስራ ነዉ አሁን እድሜ ለነዚህ አባቶች አነቁኝ 41 ስሰግድበት የተዉኩትን ፀሎት ሰይፈ ስላሴን ሳነሳበት ድራሹ ጠፋ እንዳንች አይነት ሀሳብ ያላቸዉን የቤ/ን አባቶችንማ አማከርኩ ስለ መናፍስት ሴራ እዉቀት የሌላቸዉን ስንቴ ከባሌ ጋር ስንጣላ በ እግዚአብሔር ቃል ገሰፁን አስተማሩን ነገር ግን ችግራችንን ሊያርቁ አልቻሉም ሊያስማሙን ህይወቴን ሊቀይሩ አልቻሉም ሰለቹ ሁላ እንደነዚህ አይነት ፀጋ ያላቸዉ አባቶች ግን ከአምላኬ አስታረቁኝ እንቆቅልሹን ፈቱልኝ ቁልፉን አገኘሁት በመሀል ገብቶ ህይወቴን ያወሳሰበብኝን መተት ዛር ቡዳ እንድነቃበት አደረጉኝ ታድያ እኔ ምን እጠብቃለሁ መስገድ መፀለይ መፆም መቀጥቀጥ አስራት በማዉጣት የመለኮትን የበለጠዉን ጥበቃ አገኘሁ መቼም በቸርነቱ የጠበቀኝ እስካሁን እንድኖር የጠበቀኝ እንዳለ ሆኖ ህይወት አሁን ለኔ እግዚአብሔር ይመስገን በበረከት የተትረፈረፈ ደስታና ሰላም የሰፈነበት ነዉ የነዚህ ባለፀጋ አባቶች አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ደረሰልኝ
@@bereket2122ተዋት በረከት ይቺ ወይ አሳሪቡድን ናት ወይ ታሳሪ ቡድን ናት አትፍረድባት አጅሬዉ ነዉ የፃፈዉ በስላሴ ስም ይቃጠል አሜን በ እዉነት
@@Kidist-rn2xcእውነት ነው ሰው ሲነቃበት አጅሬው አይወድም በሰው እያደረ ምስኪኖችን ለማሳት ይሞክራል እግዚአብሔር ልብ ይስጠን🙏
ምነው የተመተትበት ይማርበት ተሰቃየን ለመድሃንአለም ምህረቱ ይስጠን
𝚔𝚊𝚕𝚒𝚑𝚘𝚝 𝚢𝚊𝚜𝚖𝚕𝚗
Yhan tarik yena new meftya yatwebt guday ya 9 amet tedara eyyhut lebten new😢😢😢😢ba telote asbug
አይዞን በፍጹም ልቡና በጸጸት ወደ እግዚአብሔር መመለስ ከዚያም በጾም በጸሎትና በስግደት መበርታት ጸበል ያለመሰልቸት መጠመቅ አብዝቶ መጠጣት አውቆ ሰይጣን ተስፋ በማስቆረጥ ይፈታተናልና አለመሰልቸት መጽናት ከቻልን ደግሞ በንስሐ ታጥበን ቅዱስ ስጋውንና ክቡር ደሙን መቀበል ያስፈልጋል እግዚአብሔር ይርዳን🙏🙏🙏 አደራዎትን ተስፋ አይቁረጡ እግዚአብሔር አለ የቻሉትን ይጣሩ እሱ ይሰራል ይፈታዋል ችግሩን ስዕለት ተሳይ(ል)
መፍትሄዉ ጠፍቶኛል 😢
መፍትሔው በፍጹም ልቡና በጸጸት ወደ እግዚአብሔር መመለስ ከዚያም በጾም በጸሎትና በስግደት መበርታት ጸበል ያለመሰልቸት መጠመቅ አብዝቶ መጠጣት አውቆ ሰይጣን ተስፋ በማስቆረጥ ይፈታተናልና አለመሰልቸት መጽናት ከቻልን ደግሞ በንስሐ ታጥበን ቅዱስ ስጋውንና ክቡር ደሙን መቀበል ያስፈልጋል እግዚአብሔር ይርዳን🙏🙏🙏 አደራዎትን ተስፋ አይቁረጡ እግዚአብሔር አለ የቻሉትን ይጣሩ እሱ ይሰራል
This true true I do. Not know why yes true I did this for many time on off from school then after I come to Ethiopia well the evil said my brain is took many and I know what cannot do is the person they took is my family
እውነትህነውአባ፡በፊትበጣምጎበዝነበርኩ፡አሁንግንበጣምሰነፍነኝ፡ጊዜየን፡በፊልምነውየማጠፋው
Come on man yours is laziness just work please believe me.
Kholote yasmalne
ይህ channel የቀሲስ ሔኖክ ወልደማርያም አይደለም እኔ እናንተ በቀላሉ እንድታገኙት ቆርጬ ለቅቄው ነው የሳቸውን ቻናል ከፈለጉ👉th-cam.com/channels/OiDPJ_7c6XQ_jJgdt0PcrA.html (እዚህ ላይ ገብታችሁ ተከታተሉ ብዙ ነገር ታተርፋላችሁ)
❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
𝚎𝚜𝚑𝚎 𝚝𝚊𝚋𝚊𝚛𝚊𝚔𝚞
@@Abeer-y2rአሜን🙏🙏🙏
@@mare7241🙏
Kal Hiwot yasmalien ❤ Abatachin
እኔ እደዚያነኝ😢😢😢😢😢ይፍቱኝ አባየ ወለተማሪያምነኝ
ማን ነው የመተተዉ እናንተው አይደላችሁም . ሌቦች
የምን መተት ነው የምታወራው? ወቼው ጉድ ቄሱም መነኩሴውም ሚዲያ ላይ እያመጡ የሚለፋደዱት ነገር ነው የማይገባኝ ኤጭ ስታስጠሉ አሰዳቢ ቤተክርስቲያን ምዕመናንን ማስተማር ነው ከናንተ የሚጠበቀው። ውይይ ምክር መሆኑ ነው እንግዲህ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ሰው ሳይገባው judge ማድረግ አይቻልም
ለጭቀት ምላርገበት መፍትሄ አባታችን
ይሄንን ነጋዴ ትተሽ ቤተክርስቲያን አባቶችን አማክሪ።
AMLAK yidresilin